BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English A and M Engineering PLC

የጥራት ቁጥጥር (Quality Control)

የሥራው ዋና ዓላማ የጥራት ቁጥጥር ባለሙያው/ኢንጂነሩ በኩባንያው የሚመረቱ የብረት ውጤቶች፣ የትሬለር እና የካርጎ አካላት፣ የታንከር ምርቶች፣ የብረት አወቃቀሮች (Steel Structures) እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ጥሬ ዕቃዎች የተቀመጠውን ጥራት፣ የደንበኞችን ፍላጎት እና የቴክኒክ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት። ዋና ዓላማው በማምረት እና በማያያዝ (Welding) ሂደት ላይ የሚፈጠሩ ጉድለቶችን ማስወገድ እና ምርቶቹ

📍 Addis Ababa💼 ሙሉ ጊዜ 🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን
  1. የሥራው ዋና ዓላማ
የጥራት ቁጥጥር ባለሙያው/ኢንጂነሩ በኩባንያው የሚመረቱ የብረት ውጤቶች፣ የትሬለር እና የካርጎ አካላት፣ የታንከር ምርቶች፣ የብረት አወቃቀሮች (Steel Structures) እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ጥሬ ዕቃዎች የተቀመጠውን ጥራት፣ የደንበኞችን ፍላጎት እና የቴክኒክ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት። ዋና ዓላማው በማምረት እና በማያያዝ (Welding) ሂደት ላይ የሚፈጠሩ ጉድለቶችን ማስወገድ እና ምርቶቹ ጠንካራና ደህንነታቸው የተጠበቁ እንዲሆኑ ማድረግ ነው።
  1. ዋና ዋና ኃላፊነቶች እና ተግባራት
  • የብረት ላሜራ (sheet metals)፣ (re-bars)፣ የካሲንግ ብረቶች እና  ውፍረት፣ ጥራት እና ከዛግ ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ።
  • ትሬለር እና ካርጎ፦ የሻሲ (Chassis) ትክክለኛነት፣ የአክስል (Axle) ገጠመማ እና የብረት ብየዳዎችን ጥንካሬ ማረጋገጥ።
  • ታንከሮች፦ ታንከሮች ቀለም ከመቀበላቸው በፊት ፈሳሽ እንዳያወጡ የውሃ፣ የነዳጅ እና የፒሲ (Pressure) ፍተሻ ማድረግ።
  • የብረት አወቃቀሮች (Steel Structures)፦ የብረት ቁረጣዎች፣ የቦልት ቀዳዳዎች እና የብረቶች ገጠመማ ከኢንጂነሪንግ ዲዛይን ስዕል ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ።
  • የብየዳ (Welding) ጥራት፦ የብየዳውን ወጥነት፣ ጥልቀት እና ጉድለት የሌለው መሆኑን በእይታ (Visual) እና በመሣሪያዎች መፈተሽ።
  • ብረቶች ቀለም ከመቀበላቸው በፊት የዛግ ማስወገድ (Sandblasting/Degreasing) ሥራቸውን ማረጋገጥ።
  • የተቀባው ቀለም ውፍረት (Dry Film Thickness) እና የመጣበቅ ብቃት ከዛግ የመከላከል አቅሙን ማረጋገጥ።
  • ጥራት ያጎደሉ ክፍሎች ሲገኙ የማረሚያ ቅጽ (NCR) በማዘጋጀት ከማኑፋክቸሪንግ ቡድኑ ጋር ማስተካከል፤ የክትትል ሪፖርቶችን መዝግቦ መያዝ።
📨 ማመልከቻዎን በዚህ ገጽ ይላኩ

ሲቪዎን እዚህ ይላኩ — እኛ ወደዚህ ቀጣሪ እናደርሰዋለን።

A and M Engineering PLC A and M Engineering PLC
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: Ethiojobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from A and M Engineering PLC

አይሲቲ ኦፊሰር

📍 Addis Ababa🗓 3 Oct 2026 · 12 ቀን

የግል ረዳት (Personal Assistant)

📍 hayle garment🗓 17 Oct 2026 · 26 ቀን

Senior Accountant

📍 Addis Ababa🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን

Executive secretary

📍 Haile Garment🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን

ንብረት ተቆጣጣሪ (Storekeeper)

📍 Addis Ababa🗓 8 Oct 2026 · 17 ቀን