BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English A and M Engineering PLC

ንብረት ተቆጣጣሪ (Storekeeper)

ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ገቢና ወጪ በአግባቡ መከታተል፣ ቁጥጥር ማድረግ፣ የንብረት መዝገቦችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እና ንብረቶች እንዳይባክኑ ወይም እንዳይበላሹ ጥበቃ ማድረግ። ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች የንብረት ገቢና ወጪ ቁጥጥር: ወደ መጋዘን የሚገቡና የሚወጡ ንብረቶችን ከተገቢው ደረሰኝ እና ማረጋገጫ ጋር ማផ្ሰስ፤ የንብረት ቆጠራ እና ምዝገባ: ወቅታዊና ዓመታዊ የንብረት ቆጠራ ማካሄድ፣

📍 Addis Ababa🏷 ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ💼 ሙሉ ጊዜ 🗓 8 Oct 2026 · 17 ቀን
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ   ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ገቢና ወጪ በአግባቡ መከታተል፣ ቁጥጥር ማድረግ፣ የንብረት መዝገቦችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እና ንብረቶች እንዳይባክኑ ወይም እንዳይበላሹ ጥበቃ ማድረግ።ዋና ዋና ተግባራት እና ኃላፊነቶች
  • የንብረት ገቢና ወጪ ቁጥጥር: ወደ መጋዘን የሚገቡና የሚወጡ ንብረቶችን ከተገቢው ደረሰኝ እና ማረጋገጫ ጋር ማផ្ሰስ፤
  • የንብረት ቆጠራ እና ምዝገባ: ወቅታዊና ዓመታዊ የንብረት ቆጠራ ማካሄድ፣ አዳዲስ ንብረቶች ሲገዙ መለያ ቁጥር መስጠት፤
  • የመጋዘን ቁጥጥር: የንብረት ማስቀመጫ ቦታዎችን (Stores) ሁኔታ መከታተል፣ ንብረቶች በጥንቃቄ መቀመጣቸውን እና ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ፤
  • ሪፖርት ማዘጋጀት: የንብረት እንቅስቃሴ፣ የተበላሹ ወይም አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን ዝርዝር እና የንብረት እጥረት/ትረፍ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ማቅረብ፤
  • የስርጭት ቁጥጥር: ንብረቶች ለተጠቃሚ ክፍሎች ወይም ሰራተኞች ሲሰጡ በወጪ ደረሰኝ (SIV) መሰረት መታደላቸውን ማረጋገጥ።
📨 ማመልከቻዎን በዚህ ገጽ ይላኩ

ሲቪዎን እዚህ ይላኩ — እኛ ወደዚህ ቀጣሪ እናደርሰዋለን።

A and M Engineering PLC A and M Engineering PLC
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: Ethiojobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from A and M Engineering PLC

አይሲቲ ኦፊሰር

📍 Addis Ababa🗓 3 Oct 2026 · 12 ቀን

የግል ረዳት (Personal Assistant)

📍 hayle garment🗓 17 Oct 2026 · 26 ቀን

Senior Accountant

📍 Addis Ababa🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን

Executive secretary

📍 Haile Garment🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን

የጥራት ቁጥጥር (Quality Control)

📍 Addis Ababa🗓 16 Oct 2026 · 25 ቀን