የጉዳይ አስፈጻሚ (Liaison Officer)
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቀልጣፋ፣ ንቁ እና ከፍተኛ የማደራጀት ብቃት ያለው/ላት የጉዳይ አስፈፃሚ ሙያ ያለው ሰራተኛ ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ በቢሮ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እና ለድርጅታችን ጉዳዮች የማስተዳደር፣ እንዲሁም በውጭ ያሉ የድርጅቱን እና የመንግሥት ጉዳዮችን (ጉዳይ አስፈጻሚነትን) አጣጥሞ የመስራት ኃላፊነትን ያካትታል። በመሆኑም ጉዳይ አስፈፃሚ የሥራ ቦታ ብቁ አመልካችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡- በድርጅቱና
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቀልጣፋ፣ ንቁ እና ከፍተኛ የማደራጀት ብቃት ያለው/ላት የጉዳይ አስፈፃሚ ሙያ ያለው ሰራተኛ ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ በቢሮ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እና ለድርጅታችን ጉዳዮች የማስተዳደር፣ እንዲሁም በውጭ ያሉ የድርጅቱን እና የመንግሥት ጉዳዮችን (ጉዳይ አስፈጻሚነትን) አጣጥሞ የመስራት ኃላፊነትን ያካትታል። በመሆኑም ጉዳይ አስፈፃሚ የሥራ ቦታ ብቁ አመልካችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡- በድርጅቱና በተለያዩ የመንግሥት/የግል ተቋማት (እንደ ገቢዎች፣ ንግድ ሚኒስቴር፣ ባንኮች፣ ወዘተ) መካከል ያሉ ጉዳዮችን መከታተልና ማስፈጸም።- የንግድ ፈቃድ ማደስ፣ የግብርና ታክስ ፋይሎችን ማስተካከል እና የውሃ/መብራት/ስልክ ክፍያዎችን መፈጸም።- የባንክ ሥራዎችን (ገንዘብ ማስገባት፣ ሰነዶችን ማድረስና መቀበል) ማከናወን።
ምንጭ · Source: Ethiojobs · Confirm with the employer before applying.