BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
አማርኛ SONS INDUSTRIES P.L.C

ኬሚስት (Chemist)

What You’ll Do Key Responsibilities: ጥሬ ውሃ፣ የታከመ ውሃ እና የታሸገ ውሃ የኬሚካል ምርመራ በማካሄድ የውሃ ጥራትን መቆጣጠርና ተገቢውን የጥራትና የደህንነት መስፈርት መሟላቱን ማረጋገጥ። Collaboration & Reporting : የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጫ What We’re Looking For Experience: Years of Experience : ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ፣ በተለይም በታሸገ ውሃ፣ በምግብ

📍 Sebeta💼 Full time 🗓 28 Sept 2026 · 7 days left

What You’ll Do

Key Responsibilities:

ጥሬ ውሃ፣ የታከመ ውሃ እና የታሸገ ውሃ የኬሚካል ምርመራ በማካሄድ የውሃ ጥራትን መቆጣጠርና ተገቢውን የጥራትና የደህንነት መስፈርት መሟላቱን ማረጋገጥ።

Collaboration & Reporting: የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጫ

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ፣ በተለይም በታሸገ ውሃ፣ በምግብ፣ በመጠጥ ወይም ተዛማጅ የማምረቻ ዘርፍ።

Relevant Experience: የውሃ ጥራት ምርመራና የኬሚካል ላቦራቶሪ ትንተና ልምድ ቢኖር ይመረጣል።

Skills:

Soft Skills: የላቦራቶሪ አሰራር፣ GMP፣ ንፅህና፣ የጥራት ቁጥጥርና የኬሚካል አያያዝ እውቀት።

Education & Certifications

Educational Requirements: በኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ B.Sc ዲግሪ።

Additional Information

  • Salary: ድርጅቱ እስከል መሰረት ነው
  • Work Location:  ሰንስ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ. / ቤስት ዉሃ ፋብሪካ/ ሰበታ/ዲማ
  • Contract Type: በቋሚነት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: ከላይ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ የሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም E-mail- bestwaterbottle2025@gmail.com መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Application Email: bestwaterbottle2025@gmail.com

Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 0901-222-777 በስራ ሰዓት ብቻ መደወል ትችላላችሁ

📨 Apply here

Send your CV here — we pass it to this employer.

SONS INDUSTRIES P.L.C SONS INDUSTRIES P.L.C
The exact office location is not confirmed yet — call before travelling.
See every vacancy from this employer →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · Confirm with the employer before applying.

More from SONS INDUSTRIES P.L.C

የምርት ክፍል ኃላፊ (Production Head)

📍 Sebeta🗓 28 Sept 2026 · 7 days left

ማይክሮባዮሎጂስት (Microbiologist)

📍 Sebeta🗓 28 Sept 2026 · 7 days left