ማይክሮባዮሎጂስት (Microbiologist)
What You’ll Do Key Responsibilities: ጥሬ ውሃ፣ የታከመ ውሃ፣ የታሸገ ውሃ እና የምርት አካባቢዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ በማካሄድ የምርት ጥራት፣ ደህንነትና ንፅህና እንዲረጋገጥ ማድረግ። Collaboration & Reporting : የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጫ What We’re Looking For Experience: Years of Experience : ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ፣ በተለይም በታሸገ ውሃ፣ በምግብ፣
What You’ll Do
Key Responsibilities:
ጥሬ ውሃ፣ የታከመ ውሃ፣ የታሸገ ውሃ እና የምርት አካባቢዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ በማካሄድ የምርት ጥራት፣ ደህንነትና ንፅህና እንዲረጋገጥ ማድረግ።
Collaboration & Reporting: የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጫ
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ፣ በተለይም በታሸገ ውሃ፣ በምግብ፣ በመጠጥ ወይም ተዛማጅ የማምረቻ ዘርፍ።
Relevant Experience: የውሃና የተጠናቀቁ ምርቶች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል።
Skills:
Soft Skills: የላቦራቶሪ አሰራር፣ GMP፣ ንፅህና እና የጥራት ቁጥጥር እውቀት።
Education & Certifications
Educational Requirements: በማይክሮባዮሎጂ፣ ባዮሎጂ፣ ፉድ ማይክሮባዮሎጂ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ B.Sc ዲግሪ።
Additional Information
- Salary: ድርጅቱ እስከል መሰረት ነው
- Work Location: ሰንስ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ. / ቤስት ዉሃ ፋብሪካ/ ሰበታ/ዲማ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከላይ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ የሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም E-mail- bestwaterbottle2025@gmail.com መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Application Email: bestwaterbottle2025@gmail.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0901-222-777 በስራ ሰዓት ብቻ መደወል ትችላላችሁ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።