የምርት ክፍል ኃላፊ (Production Head)
What You’ll Do Key Responsibilities: የምርት ኃላፊው የዕለትና የፈረቃ የታሸገ የመጠጥ ውሃ ምርት ሥራዎችን በመቆጣጠርና በማስተባበር፣ ምርቱ በደህንነት፣ በብቃት፣ በንጽህና እና በተፈቀዱ የድርጅት አሠራሮች፣ የጥራት ደረጃዎች፣ ተፈጻሚ የኢትዮጵያ መስፈርቶችና የምግብ ደህንነት መርሆዎች መሠረት እንዲመረት የማረጋገጥ ኃላፊነት ይኖረዋል። Collaboration & Reporting : ለምርት ሥራ አስኪያጅ / ለፋብሪካ ኃላፊ W
What You’ll Do
Key Responsibilities:
የምርት ኃላፊው የዕለትና የፈረቃ የታሸገ የመጠጥ ውሃ ምርት ሥራዎችን በመቆጣጠርና በማስተባበር፣ ምርቱ በደህንነት፣ በብቃት፣ በንጽህና እና በተፈቀዱ የድርጅት አሠራሮች፣ የጥራት ደረጃዎች፣ ተፈጻሚ የኢትዮጵያ መስፈርቶችና የምግብ ደህንነት መርሆዎች መሠረት እንዲመረት የማረጋገጥ ኃላፊነት ይኖረዋል።
Collaboration & Reporting: ለምርት ሥራ አስኪያጅ / ለፋብሪካ ኃላፊ
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በታሸገ የመጠጥ ውሃ ወይም ተዛማጅ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ቢያንስ 3–5 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።
Relevant Experience:
- ቢያንስ 2 ዓመት በሱፐርቫይዘርነት/አለቃነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት።
- በታሸገ የመጠጥ ውሃ ወይም የመጠጥ ማምረቻ ፋብሪካ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ተመራጭ ነው
Skills:
Technical Skills: ጥሩ የመዝገብ አያያዝና የሪፖርት አዘገጃጀት ክህሎት ያለው/ያላት።
Soft Skills:
- ስለ ታሸገ የመጠጥ ውሃ የምርት ሂደት ጥሩ ዕውቀት ያለው/ያላት እና ስለ ውሃ ማከሚያና ማጣሪያ ሂደቶች ዕውቀት ያለው/ያላት።
- የምርት ጥራት ቁጥጥርና የሂደት ክትትልን የሚረዳ/የምትረዳ እና ጥሩ የአመራር፣ የግንኙነትና የቡድን አስተዳደር ክህሎት ያለው/ያላት እና ጠንካራ የችግር አፈታትና ውሳኔ የመስጠት ችሎታ
- በፈረቃ መሥራት ፈቃደኛና ችሎታ ያለው/ያላት።
Education & Certifications
Educational Requirements: የመጀመሪያዲግሪ (B.Sc.) ወይምዲፕሎማ ሊኖራቸው ይገባል
- የምግብ ሳይንስና የድህረ-ምርት ቴክኖሎጂ (Food Science and Post-Harvest Technology)
- የምግብ ቴክኖሎጂ (Food Technology) ፤የምግብ ሳይንስና አመጋገብ (Food Science and Nutrition)
- የምግብ ምህንድስና (Food Engineering) ፣ የተግባራዊ ኬሚስትሪ (Applied Chemistry)
- የኢንዱስትሪ ኬሚስትሪ (Industrial Chemistry) ፤ ኬሚስትሪ (Chemistry) ወይም በድርጅቱና በተፈጻሚ የቁጥጥር መስፈርቶች ተቀባይነት ያለው ሌላ ተዛማጅ የትምህርት መስክ።
Certifications:
- GMP እና GHP, HACCP, ISO 22000 / የምግብ ደህንነት ማኔጅመንት ሥርዓት
- የምግብ ደህንነትና የጥራት ቁጥጥር፤ የሥራ ጤናና ደህንነት ፤የምርት አስተዳደር/ሱፐርቪዥን
Additional Information
- Salary: ድርጅቱ እስከል መሰረት ነው
- Work Location: ሰንስ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ. / ቤስት ዉሃ ፋብሪካ/ ሰበታ/ዲማ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከላይ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ የሰው ሀብት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም E-mail- bestwaterbottle2025@gmail.com መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Application Email: bestwaterbottle2025@gmail.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0901-222-777 በስራ ሰዓት ብቻ መደወል ትችላላችሁ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።