የስቲም ጀነሬተርና ሳውና ማሽን ጥገና ሠራተኛ
What We’re Looking For Experience: Years of Experience : የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ ዲኘሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡ Relevant Experience : ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል ቢሆን ይመረጣል፡፡ Skills: Technical Skills : መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ Education & Certificat
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience:
- የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
- ዲኘሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Relevant Experience: ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል ቢሆን ይመረጣል፡፡
Skills:
Technical Skills: መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ኮሌጅ በኤሌክትሮ መካኒካል ወይም በመካኒካል ወይም በኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲኘሎማ ያለው/ላት፡፡
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 2
Application Instructions
How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም hr@theplaceluxuryliving.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
In-Person Application Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ
Application Email: hr@theplaceluxuryliving.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0116-66-24-25 ይደውሉ፡፡
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።