ኦፊስ መሀንዲስ
ኳንቲቲ ሰርቬየር
What We’re Looking For Experience: Years of Experience : በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች፡፡ Relevant Experience : እንዲሁም ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል Skills: Technical Skills : መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ Education & Certifications Educational Requirements : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሮ መካኒ
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች፡፡
Relevant Experience: እንዲሁም ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል
Skills:
Technical Skills: መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ
Education & Certifications
Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሮ መካኒካል ወይም በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም hr@theplaceluxuryliving.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
In-Person Application Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ
Application Email: hr@theplaceluxuryliving.com
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 0116-66-24-25 ይደውሉ፡፡
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።