BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English
🔒 ይህ ማስታወቂያ ተዘግቷል · This vacancy has closed
SINOHYDRO Corporation

የሲቪል ኢስቲሜሽን / የወጪ ማስሊያ መሐንዲስ(Civil Estimation / Cost Engineer)

የትምህርት ደረጃ : በCivil Engineering፣ Quantity Surveying፣ Construction Management ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የBachelor’s Degree ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ። የሥራ ልምድ : · በCivil Estimation፣ Quantity Surveying፣ Cost Control ወይም Tender Pricing ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ። Skills Required BOQ፣ Quantity Ta

📍 Addis Ababa🏷 ኢንጂነሪንግ 🗓 18 Aug 2026

የትምህርት ደረጃ : በCivil Engineering፣ Quantity Surveying፣ Construction Management ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የBachelor’s Degree ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ።

የሥራ ልምድ : · በCivil Estimation፣ Quantity Surveying፣ Cost Control ወይም Tender Pricing ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ።

Skills Required

BOQ፣ Quantity Take-Off፣ Cost Estimation እና Unit Rate Analysis ላይ ጠንካራ የሥራ እውቀት።

በግል ዝርዝር Unit Rate Analysis / Rate Build-Up ማዘጋጀት የሚችል።

የኢትዮጵያ የግንባታ ገበያ ዋጋዎችን በደንብ ማወቅ  ግዴታ ነው።

እንደ ሲሚንቶ፣ Reinforcement Steel፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ኮንክሪት፣ Hollow Block፣ Formwork Materials፣ Structural Steel፣ Pipes እና ሌሎች ዋና ዋና የግንባታ ዕቃዎች የአካባቢ ዋጋዎችን በደንብ ማወቅ።

የአካባቢያዊ የሠራተኛ ዋጋዎች፣ የማሽነሪ ኪራይ ዋጋዎች፣ የመጓጓዣ ወጪዎች፣ የSubcontractor ዋጋዎች እና የአቅራቢዎች ዋጋዎች ላይ ጥሩ እውቀት።

ጠንካራ የMicrosoft Excel እውቀት እና የCost Calculation እና Rate Analysis ስሌት ሰንጠረዦችን (Spreadsheets) በራስ ማዘጋጀት የሚችል።

የCivil/Structural Drawings ማንበብ እና መረዳት የሚችል።

በBuilding፣ Substation፣ Industrial ወይም Infrastructure Projects ላይ የሥራ ልምድ ካለው ተመራጭ ነው።

በEPC፣ FIDIC፣ International Projects ወይም Major Construction Tenders ላይ የሥራ ልምድ ካለው ተመራጭ ነው።

በእንግሊዝኛ በጽሁፍም ሆነ በንግግር ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያለው።

በቻይናውያን የግንባታ ኩባንያዎች ወይም በዓለም አቀፍ የግንባታ ኩባንያዎች የሥራ ልምድ ካለው ተመራጭ ነው።

Work Place:  Addis Ababa

📨 እንዴት ማመልከት ይቻላል · How to applyHow to Apply : Interested and qualified applicants are invited to submit their updated CV and copies of educational certificates through the following channels: Address : 4 Kilo, Kebena, in front of the Kenya Embassy, 100 meters from IPDC Building, near Kidanemihret Orthodox Church Email :  yangyang980712@foxmail.com
በኢሜይል ያመልክቱ · yangyang980712@foxmail.com →
📄 ሲቪዎን ይላኩ

ማመልከቻ መላክ ካልቻሉ ወይም ሲቪዎን በቀጥታ መላክ ከፈለጉ — ሞልተው ይላኩ።

SINOHYDRO Corporation
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: EthioJobsHub · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from SINOHYDRO Corporation

General Admin Staff

📍 Addis Ababa🗓 18 Aug 2026

Finance Officer

📍 Addis Ababa🗓 18 Aug 2026

የሲቪል ቴክኒካል መሐንዲስ

📍 Addis Ababa🗓 18 Aug 2026

SINOHYDRO Corporation Job Vacancy 2026 – 4 Positions

📍 Addis Ababa🗓 23 Sept 2026 · 2 ቀን