BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English
🔒 ይህ ማስታወቂያ ተዘግቷል · This vacancy has closed
SINOHYDRO Corporation

የሲቪል ቴክኒካል መሐንዲስ

የትምህርት ደረጃ : በCivil Engineering ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ Bachelor’s Degree ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ። የሥራ ልምድ : በCivil Construction፣ Contracting ወይም Consulting ዘርፍ ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ። Skills Required ጠንካራ የAutoCAD እውቀት እና Civil/Structural Drawings ማንበብና መረዳት የሚችል። Method Statements

📍 Addis Ababa🏷 ኢንጂነሪንግ 🗓 18 Aug 2026

የትምህርት ደረጃ : በCivil Engineering ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ Bachelor’s Degree ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ።

የሥራ ልምድ : በCivil Construction፣ Contracting ወይም Consulting ዘርፍ ቢያንስ 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ።

Skills Required

ጠንካራ የAutoCAD እውቀት እና Civil/Structural Drawings ማንበብና መረዳት የሚችል።

Method Statements / Construction Methodologies በግል ማዘጋጀት የሚችል።

Quality Plans / Quality Control Plans ማዘጋጀት የሚችል።

HSE Plans፣ Risk Assessments እና JSA/JHA ማዘጋጀት የሚችል።

በBuilding Construction፣ Substation Civil Works፣ Industrial Buildings ወይም Infrastructure Projects ላይ ተግባራዊ የሥራ ልምድ ያለው።

Reinforced Concrete፣ Foundations፣ Reinforcement፣ Formwork፣ Masonry እና ሌሎች የተለመዱ የሲቪል ግንባታ ሥራዎች ላይ ጥሩ የቴክኒክ እውቀት ያለው።

በFIDIC፣ EPC ወይም International Construction Projects ላይ የሥራ ልምድ ካለው ተመራጭ ነው።

በእንግሊዝኛ በጽሁፍም ሆነ በንግግር ጥሩ የመግባቢያ ችሎታ ያለው፣ በተለይም የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀት የሚችል።

Microsoft Word፣ Excel፣ PowerPoint እና AutoCAD በደንብ መጠቀም የሚችል።

በቻይናውያን ኮንትራክተሮች ወይም በዓለም አቀፍ የግንባታ ኩባንያዎች የሥራ ልምድ ካለው ተመራጭ ነው።

የኢትዮጵያን የግንባታ አሠራር፣ ደረጃዎች (Standards) እና የአካባቢያዊ ፕሮጀክት መስፈርቶችን ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም ይሆናል።

Work Place:  Addis Ababa

Deadline:  August 18, 2026

How to Apply :

Interested and qualified applicants are invited to submit their updated CV and copies of educational certificates through the following channels:

Address : 4 Kilo, Kebena, in front of the Kenya Embassy, 100 meters from IPDC Building, near Kidanemihret Orthodox Church

Email :  yangyang980712@foxmail.com

📨 እንዴት ማመልከት ይቻላል · How to applyHow to Apply : Interested and qualified applicants are invited to submit their updated CV and copies of educational certificates through the following channels: Address : 4 Kilo, Kebena, in front of the Kenya Embassy, 100 meters from IPDC Building, near Kidanemihret Orthodox Church Email :  yangyang980712@foxmail.com
በኢሜይል ያመልክቱ · yangyang980712@foxmail.com →
📄 ሲቪዎን ይላኩ

ማመልከቻ መላክ ካልቻሉ ወይም ሲቪዎን በቀጥታ መላክ ከፈለጉ — ሞልተው ይላኩ።

SINOHYDRO Corporation
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: EthioJobsHub · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from SINOHYDRO Corporation

General Admin Staff

📍 Addis Ababa🗓 18 Aug 2026

Finance Officer

📍 Addis Ababa🗓 18 Aug 2026

SINOHYDRO Corporation Job Vacancy 2026 – 4 Positions

📍 Addis Ababa🗓 23 Sept 2026 · 2 ቀን