BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
English Defense Construction Design Enterprise

ሲኒየር ኳንቲቲ ሰርቬየር

What We’re Looking For Experience: Years of Experience : በመንገድ ፕሮጀክት ላይ ስምንት /8/ ዓመት እና ከዛ በላይ በኳንቲቲ ሰርቬየርነት የሰራ/ች Education & Certifications Educational Requirements : በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት Additional Information Salary : በስምምነት Work Loca

📍 Bishoftu 🗓 24 Sept 2026 · 3 ቀን

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: በመንገድ ፕሮጀክት ላይ ስምንት /8/ ዓመት እና ከዛ በላይ በኳንቲቲ ሰርቬየርነት የሰራ/ች

Education & Certifications

Educational Requirements: በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ወይም የሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

Additional Information

  • Salary: በስምምነት
  • Work Location: ቢሾፍቱ
  • Contract Type: ለተወሰነ ጊዜ (በኮንትራት)
  • Diversity and Inclusion: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት ልማትና አስ/ዴስክ በአካል በመቅረብ ወይም PDF File በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ እና የሥራ ቦታ በመግለፅ PDF File hradmdev.t@dcde.gov.et መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

In-Person Application Location: አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ

Application Email: hradmdev.t@dcde.gov.et

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ

Contact Us

We encourage you to reach out with any questions.

Primary Office Location: አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ

📨 ማመልከቻዎን በዚህ ገጽ ይላኩ

ሲቪዎን እዚህ ይላኩ — እኛ ወደዚህ ቀጣሪ እናደርሰዋለን።

Defense Construction Design Enterprise Defense Construction Design Enterprise
📍 አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ
የቢሮው ትክክለኛ ቦታ ገና አልተረጋገጠም — ከመሄድዎ በፊት በስልክ ያረጋግጡ።
ሁሉንም የዚህ ድርጅት ሥራዎች ይመልከቱ →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።

ከዚሁ ድርጅት · More from Defense Construction Design Enterprise

ረዳት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ተጠሪ

📍 Oromiya🗓 24 Sept 2026 · 3 ቀን