ረዳት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ተጠሪ
What We’re Looking For Experience: Years of Experience : በመንገድ ፕሮጀክት ላይ ስድስት /6/ ዓመት እና ከዛ በላይ በረዳት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ወይም በሀይዌይ በማቴሪያል ኢንጅነርነት የሰራ/ች፤ Education & Certifications Educational Requirements : በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲገሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ላት
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: በመንገድ ፕሮጀክት ላይ ስድስት /6/ ዓመት እና ከዛ በላይ በረዳት ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ወይም በሀይዌይ በማቴሪያል ኢንጅነርነት የሰራ/ች፤
Education & Certifications
Educational Requirements: በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲገሪ እና ከዛ በላይ ያለው/ላት
Additional Information
- Salary: በስምምነት
- Work Location: ቢዮ
- Contract Type: ለተወሰነ ጊዜ (በኮንትራት)
- Diversity and Inclusion: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት ልማትና አስ/ዴስክ በአካል በመቅረብ ወይም PDF File በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ በአካል በመቅረብ ወይም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ እና የሥራ ቦታ በመግለፅ PDF File hradmdev.t@dcde.gov.et መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
In-Person Application Location: አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ
Application Email: hradmdev.t@dcde.gov.et
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋናው መ/ቤት በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዴስክ
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።