BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
አማርኛ Bekele Legesse Erenna

ኳንቲቲ ሰርቬየር

ኦፊስ መሀንዲስ

What We’re Looking For Experience: Years of Experience : በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች፡፡ Relevant Experience : እንዲሁም ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል Skills: Technical Skills : መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ Education & Certifications Educational Requirements : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሮ መካኒ

📍 Addis Ababa💼 Full time 🗓 28 Sept 2026 · 7 days left

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች፡፡

Relevant Experience:  እንዲሁም ከስራው ጋር የሚሄዱ ሶፍት ዌሮችን መጠቀም የሚችል/ትችል

Skills:

Technical Skills:  መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ

Education & Certifications

Educational Requirements: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኤሌክትሮ መካኒካል ወይም በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ

Additional Information

  • Salary: በስምምነት
  • Work Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ
  • Contract Type: በቋሚነት
  • Hiring Needs: 1

Application Instructions

How to Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም hr@theplaceluxuryliving.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

In-Person Application Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ

Application Email:  hr@theplaceluxuryliving.com

Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 0116-66-24-25 ይደውሉ፡፡

We encourage you to reach out with any questions.

Primary Office Location: ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ

📨 Apply here

Send your CV here — we pass it to this employer.

Bekele Legesse Erenna Bekele Legesse Erenna
📍 ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ
The exact office location is not confirmed yet — call before travelling.
See every vacancy from this employer →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · Confirm with the employer before applying.

More from Bekele Legesse Erenna

ሲኒየር ስቶር ኪፐር

📍 Addis Ababa🗓 28 Sept 2026 · 7 days left