በኢትዮጵያ ንግድ መጀመር ከበፊቱ ቀላል ሆኗል። የeTrade (OTRLS) ኦንላይን ስርዓት ምዝገባን ከ~32 ቀናት ወደ ~6 ቀናት አሳጥሮታል። ይህ መመሪያ ከ TIN ማውጣት እስከ ግብር ምዝገባ ያለውን ሙሉ ጉዞ በቅደም ተከተል ያሳያል።
In English: starting a business in Ethiopia is faster now — the online eTrade (OTRLS) system cut registration from ~32 days to about 6. This guide walks the full journey in order: TIN → trade licence → tax → (customs if importing).
የ10 አሃዝ የግብር መለያ ቁጥር — ነጻ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር። ሁሉም ነገር ከዚህ ይጀምራል። የ TIN መመሪያ →
በ etrade.gov.et ስም ማስያዝና የንግድ ምዝገባ። የንግድ ፈቃድ መመሪያ →
እንደ ዘርፍዎ ፈቃድ አውጥተው ያትሙ — በየዓመቱ ይታደሳል።
ሽያጭ ≥ 2M ብር → VAT (15%)፤ ከዚያ በታች → TOT። VAT/TOT መመሪያ →
Import ካደረጉ 0–35% ቀረጥ + ተጨማሪ ታክሶች። የጉምሩክ መመሪያ →
In English: (1) Get a TIN. (2) Reserve your name & register on etrade.gov.et. (3) Get and print your trade licence (renew yearly). (4) Register for VAT (≥2M birr) or TOT. (5) If importing, budget for 0–35% customs duty + excise/VAT/surtax/withholding.
💬ንግድ ለመጀመር እገዛ ይፈልጋሉ?በ eTrade ሰነዶች ከተዘጋጁ በኋላ ዋናው ሂደት ~6 ቀን ነው (ከቀድሞ ~32 ቀን)።
አዎ — TIN የመጀመሪያው ግዴታ ነው።
አመታዊ ሽያጭ 2 ሚሊዮን ብር ሲደርስ፤ ከዚያ በታች TOT።
ክፍያ በ telebirr/Chapa፣ ህንፃ አስተዳደር እና ሌሎችም።
🏢 BinaSmart ይመልከቱ → 💬 እገዛ በ WhatsApp