In English: enter your gross monthly salary and this calculates your income tax (2025 PAYE bands), the 7% pension deduction, and your net take-home pay. Figures use Proclamation 1395/2025, effective 1 July 2025.
በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ቁ. 1395/2025 (ከጁላይ 1፣ 2025 ጀምሮ) መሰረት — ከ7 ወደ 6 ብራኬት ወርዷል፣ ነጻ ገደቡ ከ600 ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል።
| የወር ደሞዝ (ETB) | የግብር መጠን |
|---|---|
| 0 – 2,000 | 0% (ነጻ) |
| 2,001 – 4,000 | 15% |
| 4,001 – 7,000 | 20% |
| 7,001 – 10,000 | 25% |
| 10,001 – 14,000 | 30% |
| ከ14,000 በላይ | 35% |
In English: 2025 monthly PAYE bands (Proclamation 1395/2025) — 0% up to 2,000 ETB, then 15% / 20% / 25% / 30% and 35% above 14,000. Tax is progressive (each band taxed at its own rate). Employees also contribute 7% pension.
2,000 ብር። እስከ 2,000 ብር/ወር ላይ ግብር የለም (ከ600 ወደ 2,000 ከፍ ብሏል፣ አዋጅ 1395/2025)።
35% — ከ14,000 ብር/ወር በላይ ላለው ክፍል ብቻ (progressive ስለሆነ ሙሉ ደሞዝ ላይ አይደለም)።
ሰራተኛው 7% ይከፍላል (አሰሪው 11% — ለግል ዘርፍ)። ማስያው የሰራተኛውን 7% ይቀንሳል።
በ2025 ኦፊሴላዊ ብራኬቶች ላይ የተመሰረተ ነው። ለ ኦፊሴላዊ ስሌት የገቢዎች ሚኒስቴር ያማክሩ።