የ2018 ዓ.ም የበጀት አመት ኦዲት በውጭ ኦዲተር ለማስደረግ ጨረታ
Tender for External Audit of 2018 E.C. Budget Year
ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር·📍 Ethiopia
ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የበጀት አመት ሒሳቦችን በIFRS በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል። ብቁ የሆኑ ድርጅቶች በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዋጋ እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ።
ድርጅታችን ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የበጀት አመቱን በIFRS በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ ድርጅቶች መሆን አለባቸው፡- 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣ 2. የፌደራል መስሪያ ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት፣ 3. የግብር መለያ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት፣ 4. IFRS/አለማቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አተገባበር የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት። ብቁ የሆኑ ድርጅቶች በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ በስም የታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ዋጋ እንዲያቀርቡ እንጠይቃለን።
English
Our company, Tsehay Transport and Logistics Trading S.C., wishes to have its 2018 E.C. budget year audited by an external auditor in accordance with IFRS. Accordingly, firms must meet the following criteria: 1. Hold a renewed business license, 2. Hold a professional competence certificate from the federal authority, 3. Hold a tax identification certificate, 4. Hold a professional license for IFRS/international financial reporting standards. Qualified firms are requested to submit their sealed bid proposals within seven (7) working days.

ዝርዝሮች · Details
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የፌደራል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር መለያ ሰርተፍኬት፣ IFRS የሙያ ፈቃድ
አድራሻ · Contact
🏢 ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር
📞 0114-70-04-24, 0114-70-04-13, 09-29-90-57-44
📍 መስቀል ፍላወር ድሪም ላየነር ሆቴል ጎን ጀምአ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.