BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አገልግሎት Services

የጥበቃ አገልግሎት ለመቅጠር የጨረታ ማስታወቂያ

Tender Notice for Hiring Security Service

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 18 Sept 2026

የቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ግቢውን ለማስጠበቅ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡- 1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ። 2. ተጫራቾች በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው። ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራጭ ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ቢሮ መግዛት ይችላል። 4. የሚጠበቀው ቦታ አጠቃላይ የቱሪስት የጋራ መኖርያ ቤት ግቢ፣ የህንፃው መግቢያ እና የመኪና ማቆሚያ ቦታ እና ማንኛውም ከግቢው የሚገኝ ንብረት ነው። የአንድ ዓመት የጥበቃ አገልግሎት ክፍያ የስድስት ወር ጠቅላላ ዋጋ 2% ተመላሽ የሚደረግ ሲፒኦ ማስያዝ ግዴታ ነው። 6. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
Our association, Tourist Apartment Home Owners, wishes to competitively hire security service providers to protect its premises. Requirements to participate: 1. Must have renewed business license, VAT registration, TIN number, and paid current taxes. 2. Bidders must be licensed in the field. Interested bidders can purchase the tender document within fifteen consecutive days from the date of publication in Reporter newspaper by paying a non-refundable 1000 birr at the association's office. 4. The scope includes the entire Tourist condominium compound, building entrances, parking area, and any property within the compound. A refundable CPO of 2% of the total six-month security service fee is required. 6. The organization reserves the right to cancel the tender partially or entirely.
ዝርዝሮች · Details
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 1000 ETB (non-refundable)
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-02
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ TIN ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ በዘርፉ ፍቃድ ያለው
አድራሻ · Contact
🏢 ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር
📞 09 07 12 34 52 /53
📍 መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →