ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮዽያ አ.ማ. ለካፍቴሪያ/ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ጨረታ አወጣ
Total Energies Marketing Ethiopia S.C. Invites Bids for Management of Café/Restaurant Space
ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮዽያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታልኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።
ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮዽያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታልኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል። ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች በካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት ከ3 (ሶስት) አመት ያላነሰ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተረጋገጠ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣ ከሚመለከተው የጤና ቢሮ/የምግብና መድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በዘርፉ የተሰጠ የሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ ከላይ የተጠቀሰው ስራ የሚጠይቀውን የመስሪያ ካፒታል/ገንዘብ በግላቸው የማቅረብ አቅም ያላቸው፣ ወቅታዊ የሆነና ያለፉትን 6 (ስድስት) ወራት የሚያሳይ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ስቴትመንት ማቅረብ የሚችሉ እና ከባንኩ የማረጋገጫ ደብዳቤ ማምጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች የጨረታ ሰነዱን ከጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የሽያጭ ቢሮ በመገኘት መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ይዘጋል። ከዚህ ጊዜ በኋላ የሚቀርብ የማመልከቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም። ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Total Energies Marketing Ethiopia S.C. seeks to select qualified and experienced service providers to manage a café/restaurant space located at Total Energies Bethel fuel station in Addis Ababa. Bidders must have at least 3 (three) years of experience in café or restaurant operations. They must provide a verified and renewed business license and taxpayer identification number from the Addis Ababa City Administration Trade Bureau, a work permit issued in the sector by the relevant Health Bureau/Food and Drug Administration Authority, have the capacity to provide the working capital/funds required for the above-mentioned work, and provide a current bank-verified bank statement covering the last 6 (six) months and obtain a confirmation letter from the bank. Applicants who meet the above requirements can obtain the tender document from Pagume 2, 2018 E.C. to Meskerem 11, 2019 E.C. during working hours at the company's head office Sales Office located at Mulugeta Building 7th floor. The bid closes on Meskerem 11, 2019 E.C. at 10:30. Application documents submitted after the above deadline will not be accepted. The company reserves the right to cancel the bid in part or in full if it finds a better way.
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-21
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: በካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት ከ3 (ሶስት) አመት ያላነሰ ልምድ ያላቸው፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተረጋገጠ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ከሚመለከተው የጤና ቢሮ/የምግብና መድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በዘርፉ የተሰጠ የሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የመስሪያ ካፒታል የማቅረብ አቅም ያላቸው፣ ወቅታዊ የሆነና ያለፉትን 6 ወራት የሚያሳይ የባንክ ስቴትመንት እና የባንክ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.