BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
ግንባታ Construction

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የG+2 ኮለን፣ የጣሪያ እና የG+1 ብሎኬት ሥራ ጨረታ

Tesfa Berhan Child and Family Development Organization Invitation to Bid for G+2 Column, Roofing and G+1 Block Work

Tesfa Berhan Child and Family Development Organization·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 18 Sept 2026

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ G+2 ኮለን በማቆም፣ የጣሪያ ሥራ እና G+1 የብሎኬት ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ግሬድ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮች እንዲሁም በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የሥራው ዝርዝር፡ G+2 ኮለን በማቆም፣ የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት ነው። በመስኩ ልምድ ያላችሁና ኮንትራክተሮች ግሬድ 3 በላይ የሆናችሁ እና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ ይኖርባችኋል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እና ሰዓት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ5፡00 ሰዓት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል። 11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም። ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል።

English
Tesfa Berhan Child and Family Development Organization, with funding obtained from ChildFund Ethiopia, wishes to invite bids for the following work: G+2 column work, roofing work, and G+1 block work. Contractors with experience in the field, grade 3 and above, who wish to participate must submit a renewed trade license, VAT registration certificate, and good performance record. From the date of this advertisement, within 10 consecutive days, bidders can obtain the tender document from the organization's head office in person or via email at [email protected] by paying a non-refundable fee of 600.00 Birr (six hundred) per document, and submit it in a sealed envelope together with a bank CPO for 1% of the total price in the box prepared for this purpose. The bid will be closed at 4:30 PM on the 11th day and opened at 5:00 PM in the presence of bidders or their representatives who attend. If the 11th day falls on a holiday, it will be opened on the next day at the same time. The organization is not bound to accept any bid and reserves the right to find a better option. For further information, call 251 116 813851.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 1% of total price in bank CPO
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 600.00 Birr (non-refundable)
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Tesfa Berhan Child and Family Development Organization head office, in the designated box
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-18 11:00
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Contractors with experience in the field, grade 3 and above, with renewed trade license, VAT registration certificate, and good performance record
አድራሻ · Contact
🏢 Tesfa Berhan Child and Family Development Organization
📞 251 116 813851
✉️ [email protected]
📍 Head Office

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →