BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አገልግሎት Services

የሂሳብ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ

Tender for Audit Service

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 2 Sept 2026

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ብቁ ተጫራቾችን ይፈልጋል።

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ሂሳብ ኦዲት መስጠት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም እሱ ከሚወክለው አካል የሙያ ፈቃድ ያገኘና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣ ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ ቲን፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ ልምድ ማስረጃዎች፣ የሥራ እቅድ እና ዘዴዎች ያለው መሆን አለበት። ተወካዩ የሂሳብ መርማሪ ወይም ከቡድኑ አባላት ውስጥ ቢያንስ አንዱ የገበያ ማዕከል ሂሳብ የመረመረ ቢሆን ቅድሚያ ይሰጠዋል። ተጫራቾች ዋጋቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30—6፡30 እና ከሰዓት 7፡30—11፡30 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተጠናቀቀ በቀጣይ የሥራ ቀን ከሰዓት 10፡00 ላይ ተዘግቶ በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። የኦዲት ሪፖርቱ በአማርኛና በእንግሊዝኛ መቅረብ አለበት።

English
Tefezer Commercial Center Share Company wishes to audit its accounts for 3 consecutive years starting from 2018 E.C. Bidders must have a professional license from the Ethiopian Accounting and Auditing Board or its delegated body, a certificate of professional competence, a renewed trade license, VAT certificate, TIN, renewed tax clearance certificate, evidence of experience, work plan and methodologies. Preference will be given if the lead auditor or at least one team member has previously audited a commercial center's accounts. Bidders must submit their price in a sealed envelope addressed to the company within 15 consecutive working days from the notice date, Monday to Friday, from 2:30-6:30 in the morning and 7:30-11:30 in the afternoon. The bid will be closed on the next working day at 10:00 and opened at the company's meeting hall. The audit report must be submitted in Amharic and English.
ዝርዝሮች · Details
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮ / ሰዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን አጠገብ /
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-02
አድራሻ · Contact
🏢 ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
📞 09-07-37-41-44 ወይም 09-04-77-72-22
📍 ሰዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ /አዲስ አበባ ከሚገኘው የስራ አመራር ኢንስቲትዩት ፊት ለፊት ያለ ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮ

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →