ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የንብረት ግምት አገልግሎት ጨረታ
Semen Gebeya General Traders Share Company Invitation for Asset Valuation Service Bid
ስለ ጨረታው · About this tender
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ብቁ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች መወዳደር ይችላሉ።
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ (Tax clearance)፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Competency certificate)፤ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሁለት ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ፕሮፖዛል (Technical Proposal)፣ ሥራዉን የሚሰሩት ባለሙያዎች ሲቪ (CV)፤ ቀደም ሲል ያከናወኗቸዉን ተመሳሳይ የግምት ሥራዎች (Experience Letters)፤ የሥራ ዕቅድ (Work Methodology) እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Financial Proposal)፤ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በአካል በማቅረብ ጨረታ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ቀን በተጠናቀቀዉ ቀን በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። አ/ማ/ሩ (ድርጅቱ) ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
Semen Gebeya General Traders Share Company wants to hire professionals through competitive bid to conduct asset valuation of the market center building it constructed. Eligible organizations and individuals may participate. Requirements for bidders: renewed business license and tax clearance for the current year; VAT registration certificate; competency certificate; bidders must submit the bid document in two envelopes: technical proposal, CVs of professionals who will perform the work, experience letters for similar valuation works previously performed, work methodology, and financial proposal; bidders must attach a bank-certified CPO bid bond of 50,000.00 Birr (Fifty Thousand Birr) with the technical document. Bidders who meet the above requirements can submit their bid in person in a sealed envelope within 10 working days from the date this bid is published in the newspaper until 4:00 PM. The bid will be opened on the closing date at 5:00 PM in the presence of bidders or their legal representatives. The company reserves the right to cancel the bid in whole or in part.
- 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 50,000.00 Birr (CPO)
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Semen Gebeya General Traders Share Company, Addis Ababa, Gulele Sub-city, Woreda 8, Sheger Grand Mall, Market Center
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-20
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed business license, tax clearance, VAT registration certificate, competency certificate, CVs of professionals, experience letters, work methodology, financial proposal
ምንጭ · Source
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.