BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
ሽያጭ ጨረታ Disposal auction

የተጠቀሙ ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫዎች እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎች የጨረታ ማስታወቂያ

Bid Announcement for Used Vehicles, Spare Parts and Communication Equipment

Orbis Trading & Technical Center Share Company·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 2 Oct 2026

ስለ ጨረታው · About this tender

ኦርቢስ ንግድና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በመጋዘኑ የቆዩ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችን እና የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ኩባንያችን በመጋዘናችን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ፣ የቦሽ፣ የሬኖልት፣ ቦማግ) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችንና መለዋወጫዎችን (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራች የሆናችሁ ሜክሲኮ በሚገኘው መ/ቤታችን ዘወትር በሥራ ሰዓት በመገኘት የመኪኖቹን እና የመለዋወጫዎቹን ዓይነት እና ዝርዝር ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ተጫራቾች ንብረቶቹን ከመስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:00-10:30 ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ። ጨረታው አርብ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:30 ተዘግቶ በማግስቱ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋት 04:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ለጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይቻላል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል። በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ። ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ መለዋወጫዎችን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 09 13773127 እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 0974656420 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

English
The renowned automotive company Orbis Trading and Technical Center S.C. is known as the sole importer of the renowned Mercedes Benz and Renault vehicles in Ethiopia. Therefore, our company wants to sell through competitive bid various types of vehicle spare parts (Mercedes, Bosch, Renault, Bomag) and communication equipment and accessories (Motorola) as well as Mercedes Benz and Renault vehicles that have been in our warehouse. Legal bidders are hereby informed that they can visit our office located in Mexico at any time during working hours to see the type and details of the vehicles and spare parts. Bidders can view the items in person from Meskerem 11, 2019 E.C. to Meskerem 22, 2019 E.C. from 02:00-10:30 in the morning at the company's head office compound located in Mexico, below Genet Hotel, in front of the African Union. The bid will be closed on Friday Meskerem 22, 2019 E.C. at 10:30 and opened the next day Meskerem 23, 2019 E.C. at 04:00 in the morning in the presence of bidders or their legal representatives at the company's meeting hall. The bid document can be purchased by paying a non-refundable 500.00 Birr (five hundred Birr only). Bidders must deposit a bid bond for each CPO, and detailed information can be found in the bid document. Bidders who wish to compete in the bid can obtain additional information from the bid document. The company reserves the right to cancel the bid in whole or in part if it finds a better option. For more information, regarding spare parts, you can call 09 13773127, and regarding vehicles, you can call 0974656420.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: ለእያንዳንዱ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ያለባቸው (ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል)
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ኦርቢስ ንግድና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት፣ ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-10-03
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: ህጋዊ ተጫራች
አድራሻ · Contact
🏢 Orbis Trading & Technical Center Share Company
📞 09 13773127 / 0974656420 / 115516211 / 115510078
📍 ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ምንጭ · Source

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →