የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
Audit Service Announcement
Okol Charitable·📍 Ethiopia
የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ብቁ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን ይፈልጋል።
የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2ዐ18 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በሙያ ብቃትና ሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2ዐ18 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የኦዲትንግ የሥራ ልምድ ያላቸው፣ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሠርተፍኬት ያላቸው እና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ። ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሙያ ደረጃቸውንና ህጋዊነታቸውን የሚገልፁ ማስረጃዎችን በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
English
Okol Charitable Organization wishes to audit its accounts for the 2018 budget year. Therefore, audit firms with a trade license, recognized for professional competence and legality, registered by the government, having paid current taxes and renewed their license for the 2018 budget year, with auditing work experience, certified accountants, and a tax identification number (TIN) are eligible to compete. Bidders must indicate the price they charge for the service and the time they will deliver the work, and submit within 10 consecutive working days from the date of this announcement, attaching evidence of their professional level and legality.

ዝርዝሮች · Details
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: አራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው በገላን ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሮ ቁጠር 307
አድራሻ · Contact
🏢 Okol Charitable
👤 ኃይሉ አባቡ (አቶ) የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ
📞 +251 911 24 39 15 , +251 911 22 92 21
📍 አራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው በገላን ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሮ ቁጠር 307
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.