BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጥሪ

Nile Insurance Company S.C Invites Bidders for Procurement of Various Items

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 17 Sept 2026

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ የህትመት ውጤቶችን፣ ኮምፒዩተሮችን እና የግንባታ ቁሳቁሶችን በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ።

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተለያየ ጥቅል የተገለፁትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ጥቅሎቹ፡- 1) የፅህፈት መሣሪያዎች (ጥቅል 01)፣ 2) የህትመት ውጤቶች (ጥቅል 02)፣ 3) ደስክቶፕ ኮምፒዩተር/ላፕቶፕ ኮምፒዩተር/ፕሪንተር/ፎቶኮፒ ማሽን (ጥቅል 03)፣ 4) RHS Steel Profile 60*60*3mm (ጥቅል 04)፣ 5) High quality SPC floor tile እና 6) High quality SPC Skirting ናቸው፡፡ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ የጨረታ ሰነድ ከነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመጫረቻ ሰነድ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

English
Nile Insurance Company S.C invites sealed bids for the procurement of various items in different lots. The lots are: 1) Office supplies (Lot 01), 2) Printing outputs (Lot 02), 3) Desktop computers/laptop computers/printers/photocopy machines (Lot 03), 4) RHS Steel Profile 60*60*3mm (Lot 04), 5) High quality SPC floor tile, and 6) High quality SPC skirting. Bidders must have renewed business licenses, paid current taxes, provide proof of VAT registration, and have relevant experience. Tender documents can be obtained starting from August 27, 2018 E.C. during working hours at the company's head office, Resource Management Department (22nd floor), upon payment of a non-refundable fee of 400.00 Birr per lot. Bid security must be submitted in the form of a CPO or unconditional bank guarantee as specified in the table. Sealed bids must be deposited in the tender box at the company's head office, 22nd floor, until September 7, 2019 E.C. at 8:00 AM. Bids will be opened on the same day at 8:15 AM in the presence of bidders or their legal representatives at the company's head office assembly hall. The company reserves the right to cancel the tender partially or entirely.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: ጥቅል 01፡ 100,000 ብር፣ ጥቅል 02፡ 50,000 ብር፣ ጥቅል 03፡ 300ሺህ/200ሺህ/150ሺህ/50ሺህ ብር (በቅደም ተከተል)፣ ጥቅል 04፡ 50,000 ብር
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ብር 400.00 ለእያንዳንዱ ጥቅል
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀው ሣጥን
  • 📅 መከፈቻ · Opening: መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው
አድራሻ · Contact
🏢 ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)
📞 0911480845/0911430292
📍 አዲስ አበባ

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →