BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር 26/2018)

Nile Insurance Company S.C. Invitation to Bid (Bid No. 26/2018)

Nile Insurance Company S.C.·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 17 Sept 2026

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ 4k Interactive Touch Screen Display Panel በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በ200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ የግዥ ዝርዝር፡ 4k Interactive Touch Screen Display Panel - ብዛት 01። ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡ 1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው። 2. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። 3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእቃው የሚያቀርቡትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር ከመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 5. ጨረታው በዕለቱ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። 6. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)። ስልክ፡ 0910068772/0911430292፣ አዲስ አበባ።

English
Nile Insurance Company S.C. wishes to procure the following item through competitive bid. Item: 4k Interactive Touch Screen Display Panel - Quantity 01. Bidders are required to fulfill the following: 1. Have a renewed business license, have paid the current year's taxes, be able to provide evidence of VAT registration, and have relevant experience. 2. Bidders may obtain the detailed bid document starting from Pagume 3, 2018 E.C. during working hours from Nile Insurance Company S.C. Head Office, Asset Management Directorate (22nd floor), upon payment of a non-refundable 200.00 Birr per lot. 3. Bidders must submit a bid security of 10% of the total price in the form of a bank-certified check (CPO) or an unconditional bank guarantee along with their bid document. 4. Bidders must submit their bid document and price in a sealed envelope into the bid box prepared at the company's Head Office, 22nd floor, until September 7, 2019 E.C. at 8:00 AM. 5. The bid will be opened on the same day, September 7, 2019 E.C. at 8:15 AM, at the company's Head Office meeting hall in the presence of bidders or their legal representatives. 6. The company reserves the right to cancel the bid partially or entirely. Address: Nile Insurance Company S.C. Head Office (behind National Theatre), Asset Management Directorate (22nd floor). Tel: 0910068772/0911430292, Addis Ababa.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 10% of total price in CPO or unconditional bank guarantee
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 200.00 Birr (non-refundable) per lot
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Nile Insurance Company S.C. Head Office, 22nd floor, bid box
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2019-09-07 E.C. (2026-09-17 Gregorian) at 8:15 AM
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed business license, current tax paid, VAT registration, relevant experience
አድራሻ · Contact
🏢 Nile Insurance Company S.C.
📞 0910068772/0911430292
📍 Nile Insurance Company S.C. Head Office (behind National Theatre), Asset Management Directorate (22nd floor), Addis Ababa

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →