BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

ናሽናል ትራንስፖርት የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ ጨረታ

National Transport Employee Uniform and Safety Shoes Tender

National Transport Plc·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 23 Sept 2026

ስለ ጨረታው · About this tender

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ለድርጅቱ ሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ለድርጅቱ ሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚገዙት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ ቱታ (6000 ቴትሮን) ብዛት 190፣ የደንብ ልብስ ሱሪና ጃኬት (6000 ቴትሮን) ብዛት 302፣ የወንድ ረጅም ሴፊቲ ሾስ ጥንድ 341፣ የጥበቃ ሙሉ ልብስ (ሱሪና ኮት) ብዛት 24፣ የጥበቃ ጉርድ ጫማ ጥንድ 12፣ የጥበቃ ከስክስ ጫማ ጥንድ 12፣ የቢሮ ሠራተኞች ሱሪና ሸሚዝ ብዛት 94፣ የቢሮ ሠራተኞች ጫማ ጥንድ 94። ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ በመሙላት በግልፅ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ናሙና በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WFP) ቢሮ የነበረ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ አ.አ. ስልክ፡ /0925-9043-80 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢውስጥ የሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ ስልክ ቁጥር 0973061451/09960175715 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ መስከረም 15/2019 ዓ.ም አ.አ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ግዥ ክፍል ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 1 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (አምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው። ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ጫማ ነክ የሆኑትን ለግዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፣ ሌሎች የሚሰፉትን ልብሶች በ15 የሥራ ቀናት ማስረከብ ይጠበቅበታል።

English
National Transport Plc invites bidders to supply and make employee uniform and safety shoes through competitive bid. Items: uniform tuta (6000 tetron) quantity 190; uniform trousers and jacket (6000 tetron) quantity 302; men's long safety shoes pairs 341; guard full uniform (trousers and coat) quantity 24; guard gurda shoes pairs 12; guard casque shoes pairs 12; office staff trousers and shirt quantity 94; office staff shoes pairs 94. Bidders must have a renewed trade license in the sector, have paid current taxes, and submit non-returnable photocopies proving VAT registration. Bidders must fill in the unit price clearly and submit samples of the garments in a sealed envelope within 10 consecutive working days from the date of publication of this notice in the newspaper, to National Transport office, located at Bambis Mentewab Building, down from the former World Food (WFP) office building, 3rd floor, Addis Ababa, phone /0925-9043-80, Purchasing Department, and to National Transport office at Dire Dawa National Cement S.C. compound, phone 0973061451/09960175715, Purchasing Department. The bid will be closed on Meskerem 14/2019 E.C. at 4:00 AM and opened on Meskerem 15/2019 E.C. at 4:30 AM at the National Transport Plc Purchasing Department in Addis Ababa in the presence of bidders or their legal representatives. Bidders must deposit a bid security CPO of 50,000.00 (fifty thousand) Birr valid for 1 month from the date of bid issuance. Bid documents arriving after the bid box is closed will not be accepted. The winning bidder is expected to deliver the shoe-related items within 5 consecutive working days from the date of winning the bid, and the other garments to be sewn within 15 working days.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 50,000.00 Birr CPO valid for 1 month
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: National Transport office, Bambis Mentewab Building, 3rd floor, Addis Ababa, phone /0925-9043-80, Purchasing Department; and National Transport office at Dire Dawa National Cement S.C. compound, phone 0973061451/09960175715, Purchasing Department
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-24
  • ⏳ የጨረታ ጊዜ · Bid validity: 1 month
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed trade license in the sector, paid current taxes, VAT registration with non-returnable photocopies
አድራሻ · Contact
🏢 National Transport Plc
📞 /0925-9043-80, 0973061451/09960175715
📍 Bambis Mentewab Building, 3rd floor, Addis Ababa; Dire Dawa National Cement S.C. compound

ምንጭ · Source

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →