የኦዲት/የሂሳብ/ ምርመራ ጨረታ
Tender for Audit/Accounting/Examination
ድርጅታችን መሳለሚያ አካባቢ ነጋዴዎች አንድነት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የገቢ እና የወጪ ሂሳቦችን በዝርዝር እና በተሟላ የኦዲት ምርመራ እንዲከናወንለት ጨረታ አውጥቷል።
ድርጅታችን መሳለሚያ አካባቢ ነጋዴዎች አንድነት አክሲዮን ማህበር የንግድ ማዕከል ህንፃ ገንብቶ የንግድ ቤቶችን እና ፓርኪንግ በማከራየት የንግድ ስራውን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ የሂሳብ ምርመራ ዓይነት፡- የ2018 ዓ.ም የገቢ እና የወጪ ሂሳቦችን በዝርዝር እና በተሟላ የኦዲት ምርመራ እንዲከናወንለት ነው፡፡ ይኸውም ፋይናንሻል ሪፖርት ኦዲት እንዳልሆነ እያሳወቅን ምርመራ የሚካሄድባቸው፡- የሰነድ እና ዶክመንት ማሟላትና ማረጋገጥ፤ በገቢ እና ወጪ ሂሳብ ክንዋኔው ያሉት የሂሳብ ጉድለት፣ ጥፋት፣ ስህተቶች፣ ግድፈቶች እና የሕግና መመሪያ መሰራቱን ማረጋገጥ፤ የገቢ እና የወጪ ማከናወኛ ሰነድ መሟላትን ማረጋገጥ፤ በኦዲቱ ወቅት ከኦዲቱ ጋር በተያያዘ ማንኛውም ፋፈል እና ዶክመንቶች ለሂሳብ ምርመራው ካስፈለገ አስቀርቦ እንዲመረመር ማድረግ፤ ኦዲቱ ነፃ እና ገለልተኛ ሊሆን ይገባል፤ የስራ አመራሩ ለኦዲት ስራው ነፃ እና ገለልተኛ ሆኖ ተገቢውን ድጋፍ እና እገዛ ያደርጋል፤ የመጀመሪያ ድራፍት ሪፖርት ለማኔጅመንት ቀርቦ በኦዲት ባለሙያው አስተያየት ይሰጣል፤ የካፒታል ሂሳብ ኦዲት የአ/ማህበሩ አባላት መዋጮ እና ከዚህ ጋር የተያያዙትን ፋይል እና ሰነድ መመርመር የካፒታሎቹን ትክክለኛ መጠን ማረጋገጫ መስጠት የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርት፡- የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የስራ ልምድ እና የባለሙያ ፕሮፋል ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል የኦዲት መጠናቀቂያ ጊዜ ለተራ.ቁ 1 ኦዲት እስከ 20 ቀናት ለተራ ቁጥር 2 ኦዲት የሚጠይቀው ጊዜ ታይቶ በሚቀርበው በጋራ የሚወሰን በኦዲት የሚቀርበው መወዳደሪያ ዋጋ ለካፒታል ኦዲት እና ለተራ.ቁ 1 የ2018 ኦዲት ለየብቻ ተገልፆ ተጠቅሶ የሚቀርብ ነው፤ አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ከወሰደ በጨረታው አይገደድም፤ የማቅረቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይቻላል፡፡ ለጽ/ቤታችን የጨረታ ሰነድ በግንባር ለምታቀርቡ አድራሻ፡- ከአውቶቢስ ተራ አለፍ ብሎ መሳለሚያ ከእሳት አደጋ መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዝቅ ብሎ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ በስተጀርባ ባለው የማህበሩ ህንፃ (ሆናልያት ሞል) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 ማሳሰቢያ ማንኛውም መረጃ በስልክ ቁጥር 0911-47-00-14/0999-14-88-48 መጠየቅ እና መረዳትይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ለመላክ በ0999-14-88-48
Our company, Mesalemia Area Traders S.C, is an organization that has built a commercial center building and operates its business by renting out commercial houses and parking. Audit type: A detailed and complete audit examination of the 2018 E.C. income and expenditure accounts is to be conducted. This is not a financial report audit. The examination will cover: completing and verifying documents; confirming accounting deficiencies, faults, errors, omissions, and compliance with laws and directives in the income and expenditure transactions; verifying the completeness of supporting documents for income and expenditure; presenting and examining any relevant files and documents required for the audit; the audit must be free and independent; management will provide appropriate support and assistance to the audit work independently; the first draft report will be presented to management and comments will be given by the audit expert; capital account audit: examining the contributions of the association's members and related files and documents, and providing assurance on the exact amount of the capital. Tender eligibility criteria: renewed business license, VAT registration certificate, professional competence certificate, work experience, and professional profile. Technical and financial proposal. Audit completion time: for item 1 audit up to 20 days; for item 2 audit, the required time will be determined jointly upon submission. The price to be submitted for the audit must be stated separately for the capital audit and for item 1, the 2018 audit. The association is not bound to accept the best option. Submission time: This notice can be submitted within 10 consecutive working days from the date of publication in the newspaper. Address for those submitting tender documents in person to our office: Past the bus station, Mesalemia, below the Fire and Emergency Control office, behind the Amanuel Tsega building, in the association's building (Honaliyat Mall), 4th floor, office number 402. For any information, you can ask and understand by phone number 0911-47-00-14/0999-14-88-48. To send via Telegram, use 0999-14-88-48.
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የስራ ልምድ እና የባለሙያ ፕሮፋል
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.