መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ ሕንጻ አፍርሶ ለሚገዛ ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል
Medhin Fana Transport Logistic and Trade S.C. Wants to Sell a Building to a Bidder Who Will Demolish It
መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ ሕንጻ ባለበት ሁኔታ አፍርሶ ለሚገዛ ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ ሕንጻ ባለበት ሁኔታ አፍርሶ ለሚገዛ ተጫራች ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውንና ፊርማቸውን በግልጽ መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚሰጡትን ዋጋ በአሀዝና በፊደል በግልጽና በማያጠራጥር ሁኔታ በጥቅል ወይም በነጠላ ዋጋ መጥቀስ አለባቸው፡፡ በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት የለውም፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ 15 ቀናት ከአክስዮን ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት 500 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ቤቱን ተጫራቾች ቤቱ በሚገኝበት ጎተራ ከአቦኝ ሕንጻ ፊለፊት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ማስተካከያ ማድረግ አይችሉም፡፡ ተጫራቾች ሰነድ ካስገቡ በኋላ ውጤቱ ሳይታወቅ ማቋረጥ የማይችሉ ሲሆን ማቋረጥ የፈለገ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዱ ይወረሳል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስለ ጨረታው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114708186/0973073676 ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ፡- በውክልና የሚጫረት አካል ህጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
Medhin Fana Transport Logistic and Trade S.C. intends to sell a building to a bidder who will demolish it in its current condition. Bidders can compete by purchasing the tender document to obtain detailed information. Bidders must write their full name, address, and signature clearly on the tender document. Bidders must state their price in numbers and words clearly and unambiguously, either as a lump sum or unit price. Price fixing based on another bidder's price is not acceptable. Bidders can purchase the tender document starting from Nehase 22, 2018 E.C. for 15 days during working hours from the company's head office by paying 500 Birr. Bidders can inspect the building at its location in Gotera, opposite Abon Building. Bidders cannot make modifications after the tender is closed. Bidders cannot withdraw after submitting documents; if a bidder withdraws, their bid bond will be forfeited. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part if it finds a better option. For more information, call 0114708186/0973073676. Note: A bidder participating by proxy must provide legal authorization.
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 500
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ከአክስዮን ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-08-28
- ⏳ የጨረታ ጊዜ · Bid validity: ውጤቱ ሳይታወቅ ማቋረጥ የማይችሉ
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.