BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Kombolcha Textile Share Company Invites Bidders for the Purchase of Modify Starch for Production Service

Kombolcha Textile Share Company·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 15 Sept 2026

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 300 በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽቤት አዲስ አበባ ወይም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላሉ።

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ መስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፣ በ(C.P.O) ወይንም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅ/ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ። ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል። አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
Kombolcha Textile Share Company invites bids for the purchase of Modify Starch for production service. Interested bidders can purchase the bidding document for a non-refundable fee of Birr 300.00 (Three Hundred Birr Only) from the company's branch office in Addis Ababa or from the head office in Kombolcha. Bidders must submit their technical and financial proposals separately in wax-sealed envelopes, accompanied by a bid security as specified in the bid document, in the form of cash, CPO, or bank guarantee, to the head office in Kombolcha or the Addis Ababa branch office (Papasinos Building, 1st floor, Office No. 143 or 144) within 30 consecutive working days from the date of announcement, by 9:00 AM. The bid will be opened on the 3rd day after closing at the head office in Kombolcha (Wollo) at 4:00 AM in the presence of bidders or their legal representatives. If this date falls on a public holiday, the opening will take place on the next working day. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part if it finds a better alternative.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: በጥሬ ገንዘብ፣ በ(C.P.O) ወይንም በባንክ ጋራንቲ / In cash, CPO, or bank guarantee
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ብር 300.00 / Birr 300.00
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅ/ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 / Head office in Kombolcha or Addis Ababa branch office, Papasinos Building, 1st floor, Office No. 143 or 144
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-08-12
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: ሁሉም ብቁ እና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች / All eligible and interested bidders
አድራሻ · Contact
🏢 Kombolcha Textile Share Company
📞 033-5510627/5510211/0973424242 (ኮምቦልቻ) / 011-5530124/55137970970230571 (አዲስ አበባ)
📍 ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር / Ras Desta Damtew Street, Papasinos Building, 1st floor, Kombolcha Textile Share Company

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →