የእንጨት የውስጥ በሮች እና የፈርኒቸር አክሰሰሪዎች በጨረታ ሽያጭ
Auction Sale of Wooden Interior Doors and Furniture Accessories
Kitchen World PLC·📍 Ethiopia
ኪችን ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ያስመጣቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የተሟሉ የእንጨት የውስጥ በሮች፣ የፈርኒቸር አክሰሰሪዎች እና ሌሎችን ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኪችን ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ሀገር ያስመጣቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የተሟሉ የእንጨት የውስጥ በሮች፣ ለፈርኒቸር ስራ ግብአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ አክሰሰሪዎች እና ሌሎችንም ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ምርቶቹን እና ግብአቶቹን ጃክሮስ ከወጋገን ባንክ ወረድ ብሎ ሰንሻይን ኢንደስትሪያል ላውንደሪ ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በአካል በመገኘት ተመልክተው ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 512649 መደወል ይቻላል።
English
Kitchen World PLC intends to sell by auction its imported high-quality complete wooden interior doors, various accessories used as inputs for furniture work, and others in their current condition. Bidders can inspect the products and inputs in person at the company's warehouse located opposite Sunshine Industrial Laundry, down from Jackross Bank, Wagagen, and submit their prices. For further information, call 0911 512649.

ዝርዝሮች · Details
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-06
አድራሻ · Contact
🏢 Kitchen World PLC
📞 0911 512649
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.