BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

የመማሪያ ክፍል መቀመጫ ወንበሮች እና የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጨረታ

Tender for Classroom Arm Chairs and Borehole Drilling Service

Hope Enterprises·📍 Ethiopia
🗓 ማብቂያ፡ ሰነዱን ይመልከቱ · See document

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 500 የመማሪያ ክፍል መቀመጫ ወንበሮችን መግዛት እና የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል። ብቁ የሆኑ አቅራቢዎች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ።

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት የሚከተሉትን አገልግሎቶች 1ኛ. ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ ወንበሮችን (ARM CHAIR)- 500 መግዛት እንዲሁም 2ኛ. የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር የፈለገ ሲሆን አገልግሎቶቹንም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ወንበር አምራች የሆናችሁ እንዲሁም የከርሰ ምድር ዉሃ የመቆፈር አገልግሎት የምትሰጡ ተቋማት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ(C-116) በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ 0974-176600/ 0118326005 ማስታወሻ ፡ የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ጨረታ ከዚህ በፊት ወጥቶ የነበረ እና አሁን በድጋሚ የወጣ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

English
Hope Enterprises University College, having obtained a license from the Education and Training Authority, is an educational institution providing quality education in various fields at the first and second degree levels, located in Nifas Silk Lafto Sub-city, Woreda 01, Jemo area. Currently, it wishes to procure the following services through competitive tender: 1. Purchase of 500 armchairs for classrooms, and 2. Drilling of a borehole for groundwater. Therefore, chair manufacturers and institutions providing groundwater drilling services are informed that they can obtain the tender document in person within 10 working days from the date of this announcement from our Finance Office (C-116), located opposite Jemo 1 Lebu Medhanialem Church. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part if a better option is found. For more information: 0974-176600/ 0118326005. Note: The borehole drilling tender was previously announced and is now re-announced.
ዝርዝሮች · Details
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: የድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ(C-116)፣ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
አድራሻ · Contact
🏢 Hope Enterprises
📞 0974-176600/ 0118326005

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →