BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ተርማል ፔፐር (Thermal paper) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Hidasie Telecom S.C. Invites Open Tender for the Purchase of Thermal Paper

Hidasie Telecom Share Company·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 1 Oct 2026

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር (Thermal paper) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጷጉሜን 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በመግዛት ጨረታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር (Thermal paper) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጨረታ ቁጥር፡- RE-LT/HT/HO/08/2026። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጷጉሜን 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-10፡00፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ድረስ በሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ ግቢ ውስጥ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 በመቅረብ የማይመለስ 500 ብር በመክፈል እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት እና የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ቅጂ የጨረታ ሰነድ በተለየ ሰም በታሸገ ፖስታ በማዘጋጀት ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ አካተው ማቅረብ አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 በሲፒኦ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነዶች እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 211 መስገብ ይቻላል፤ ጨረታው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
Hidasie Telecom Share Company intends to procure thermal paper through an open tender. Tender No: RE-LT/HT/HO/08/2026. Bidders can purchase the tender document from Pagume 2, 2018 E.C. until Meskerem 21, 2019 E.C. during working hours from 2:30-6:00 in the morning and 7:30-10:00 in the afternoon, and on Saturdays from 2:30-6:00, by presenting at Hidasie Telecom S.C., Tele Garage compound near Temenja Yazh Commercial Bank, 2nd floor office No. 211, paying a non-refundable fee of 500 Birr, and attaching copies of renewed business license, tax clearance certificate, and VAT registration certificate. Bidders must submit one original and one copy of the bid document in separately sealed wax envelopes, all enclosed in one large sealed envelope. A bid bond of 100,000.00 Birr in the form of CPO only, made payable to Hidasie Telecom S.C., must be submitted. Bid documents must be submitted until Meskerem 21, 2018 E.C. at 4:00 in the morning at office No. 211; the bid will be opened on the same day at 4:30 in the presence of bidders or their legal representatives. Hidasie Telecom S.C. reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 100,000.00 ETB (CPO only)
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 500 ETB (non-refundable)
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Hidasie Telecom S.C., Tele Garage compound, 2nd floor, Office No. 211
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-10-01
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed business license, tax clearance certificate, VAT registration certificate
አድራሻ · Contact
🏢 Hidasie Telecom Share Company
📞 0968265111 or 0968271291

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →