የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
Tender Notice for Provision of Lunch Service
Hibret Insurance·📍 Ethiopia
የሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል ጨረታ አውጥቷል።
EN · Hibret Insurance S.C. invites bids for the provision of lunch service to its employees at its head office building located around Teodros Square, Addis Ababa, on working days from Monday to Friday.
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.