ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ
Habesha Cement S.C. Invites Open Tender for Sale of Used Vehicles and Motorcycles
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 500 በመክፈል ከጌት አስ ኢንተርናሽናል ህንፃ 7ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ የነዋሪነት መታወቂያ እና ቋሚ አድራሻ ያላቸው ግለሰቦች እንዲሁም ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ። ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ። ተጫራቾች የሚገዙትን ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል በጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው መስከረም 08 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡00 ታሽጎ በቀጣዩ ቀን መስከረም 09 ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 08 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣ ማንኛውም ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም። ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Habesha Cement S.C. invites interested bidders for the sale of its used vehicles and motorcycles through an open tender. Individuals with legal residency ID and permanent address, as well as organizations with valid and renewed business licenses, can participate. Bidders may inspect the vehicles in person within ten (10) consecutive working days from the announcement date. Bidders must provide a bid bond of 10% of the floor price of the vehicle they intend to purchase, in the form of a bank-confirmed CPO. Tender documents can be obtained in person for a non-refundable fee of 500 Birr at the Habesha Cement S.C. head office, located on the 7th floor of Get As International Building. The tender will be closed on Meskerem 08, 2019 E.C. at 9:00 AM and opened on the next day, Meskerem 09, at 3:00 AM in the presence of bidders or their legal representatives. Bidders must submit their bid documents only from Nehase 27, 2018 E.C. until Meskerem 08, 2019 E.C. at 9:00 AM at the factory's head office. Late bids will not be accepted. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part at any time if a better option is found.
- 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 10% of the floor price of the vehicle to be purchased, via bank-confirmed CPO
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 500 Birr (non-refundable)
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Habesha Cement S.C. Head Office, 7th Floor, Get As International Building
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-19
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Individuals with legal residency ID and permanent address; Organizations with valid and renewed business licenses
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.