የተለያዩ የ IT እቃዎች ግዢ ጨረታ
Procurement of Various IT Equipment
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የተለያዩ የ IT እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 500 በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የ IT እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ እና የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 500 በአካውንት ቁጥር 1000004335299 በመክፈል የገባበትን ስሊፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንቶችን ሲያቀርቡ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ከጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 ጋር በማሸግ፣ ለፋይናንሺያል ዶክመንት ደግሞ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን በማሸግ ማስገባት አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያው በሐበሻ ቢራ አ.ማ ስም የተረጋገጠ ሲፒኦ መሆን አለበት። ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንቶች እስከ 29ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መጣል አለባቸው። ጨረታው በ30ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Habesha Beer S.C. invites sealed bids for the procurement of various IT equipment. Bidders must provide legal registration and a renewed trade license. To purchase the bid document, a non-refundable payment of 500 Birr must be made to account number 1000004335299 and the payment slip submitted. Technical and financial documents must be submitted in sealed envelopes; the technical document with one original and two copies accompanied by a bid bond of 150,000 Birr, and the financial document with one original and two copies. The bid bond must be a CPO in the name of Habesha Beer S.C. Documents must be deposited in the provided box until the 29th day at 11:00 AM. Bids will be opened on the 30th day at 8:30 AM in the presence of bidders or their legal representatives. The company reserves the right to cancel the tender in full or in part.
- 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 150,000 ETB (CPO)
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 500 ETB (non-refundable)
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-09
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.