ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ
Flamingo Transport S.C Invitation for Audit Service Bid for 2018 Budget Year
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ·📍 Ethiopia
ስለ ጨረታው · About this tender
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸውን የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸውን የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በጨረታው ለመወዳደር የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይገባቸዋል፡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ ማቅረብ፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ፣ ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን ማቅረብ። ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራቾች ለአገልግሎት የሚጠይቁትን የዋጋ ዝርዝር ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአካል በመቅረብ ድርጅቱ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
English
Flamingo Transport S.C wants to select licensed auditors through a bid to audit the association's accounts for the 2018 budget year. To compete in the bid, bidders must fulfill the following requirements: renewed business license, proof of tax payment for the current year, professional competence certificate, and other relevant documents. We announce that bidders who meet the above requirements can submit their price list for the service along with supporting documents in a sealed envelope physically to the organization's office within 10 working days from the date of this announcement.

ዝርዝሮች · Details
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ ጽ/ቤት፣ ጎተራ ፔፕሲ ፊት ለፊት የቀድሞ የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ አጠገብ አንቦ ኢንጂነሪንግ ጀርባ ናሰው ኮንስትራክሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች
አድራሻ · Contact
🏢 ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ
📞 0929-90-56-75 ወይም 0911-40-15-14
📍 ጎተራ ፔፕሲ ፊት ለፊት የቀድሞ የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ አጠገብ አንቦ ኢንጂነሪንግ ጀርባ ናሰው ኮንስትራክሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ምንጭ · Source
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.