BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችና የሙሌት ጥገና አገልግሎት ግዥ

Procurement of Fire Extinguishers and Refill/Maintenance Services

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 16 Sept 2026

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችንና የሙሌት ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ብቁ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) ደህንነት ለመጠበቅና ድገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill/Maintenance Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዘርፉ የተሰማሩና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ተወዳዳሪዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡- የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ። የጨረታ ሰነድ ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት በመስቀል አደባባይ በሚገኘው ድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል መግዛት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና በድርጅቱ ስም ከቴክኒክ ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት። ቴክኒክና ፋይናንስ ሰነዶች በተለያዩ ፖስታዎች ተዘግተው ኦሪጅናልና ኮፒ ተብለው በአንድ ላይ መቅረብ አለባቸው።

English
The Exhibition Center and Market Development Enterprise, Meskel Square Facility Management, intends to procure fire extinguishers and refill/maintenance services (Fire Extinguishers, Refill/Maintenance Services) through an open tender to ensure safety and prevent recurrent fire hazards. Qualified bidders engaged in the field and meeting the following criteria are invited to participate: renewed legal business license, business registration certificate, Tax Identification Number (TIN) and Value Added Tax (VAT) registration certificate, and tax clearance certificate for the current year. Tender documents can be purchased from the Finance Department of the Enterprise located at Meskel Square starting from the date of this notice during working hours upon payment of a non-refundable fee of Birr 500. A bid bond of Birr 5,000 in the form of CPO or unconditional bank guarantee in the name of the Enterprise must be submitted with the technical documents. Technical and financial bids must be sealed in separate envelopes, marked as 'Original' and 'Copy', and submitted together in one outer envelope.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: ብር 5,000 (CPO ወይም ባንክ ዋስትና)
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ብር 500 (የማይመለስ)
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: የጨረታ ሳጥን፣ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት፣ መስቀል አደባባይ
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-16 14:30
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ TIN፣ VAT፣ የግብር ክሊራንስ
አድራሻ · Contact
🏢 ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →