ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን እና የብትን ጭነቶች ለማጓጓዝ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
Ethio Rail Logistics Open Bid for Transport of 20ft and 40ft Containers and Break-bulk Cargo
ስለ ጨረታው · About this tender
ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን እና የብትን ጭነቶች ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ እና ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ ብቁ የሆኑ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል።
የጨረታ ቁጥር፡ ERL PD/ NCB/3/2019 EC። ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን እና የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (Import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/2019 – መስከረም 20/2019 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 8፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል። ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
Bid No.: ERL PD/ NCB/3/2019 EC. Ethio Rail Logistics Plc wishes to transport 20ft and 40ft containers and break-bulk cargo from domestic to foreign (Export) and from foreign to domestic (Import). Therefore, it invites qualified transport organizations to compete in an open bid. Bidders may obtain the bid document from Meskerem 7/2019 to Meskerem 20/2019 E.C. at the address indicated below upon payment of a non-refundable fee of Birr 200.00. Bidders must submit their documents in a sealed envelope until Meskerem 20, 2019 E.C. at 8:00 AM. The bid will be opened on Meskerem 20, 2019 E.C. at 8:30 AM in the presence of bidders or their legal representatives at the conference hall of Ethio Rail Logistics Plc. The bid language must be English or Amharic. Bidders must submit a renewed business license, TIN registration, VAT registration certificate, and other relevant documents along with the commercial certificate. Ethio Rail Logistics Plc reserves the right to cancel the bid in part or in full if a better option is found. Bidders who wish to participate can obtain further information from the bid document and by calling the address mentioned below.
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ብር 200.00
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሿለኪያ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-30
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል።
ምንጭ · Source
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.