BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
ሽያጭ ጨረታ Disposal auction

የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ሽያጭ ጨረታ

Disposal Auction of Construction Machinery

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር·📍 Ethiopia
🗓 ማብቂያ፡ ሰነዱን ይመልከቱ · See document

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የሚከተሉት ማሽነሪዎች ይሸጣሉ፡- 1) አንከር ማሸን (2 ቻይና)፣ 2) ኮምፕረሰር (2 ቻይና)፣ 3) ዋገን ድሪል (2 ቻይና)። ተጫራቾች ንብረቶቹን ለማየት ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በአካል መገኘት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታውን ማነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) በቢ.ኤች ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ዋጋዎች 15% ተ.እ.ታ.ን የሚያካትት ወይም የማያካትት መሆኑን በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፤ ካልተገለጸ ድርጅቱ 15% ተ.እ.ታ. በመደመር ያወዳድራል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ሲፒኦ ይመለሳል፤ አሸናፊው ቀሪ ገንዘብ በ10 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሲፒኦ ገንዘብ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። አሸናፊው በደብዳቤ ይገለጻል። ተ.እ.ታ እና ሌሎች ህጋዊ ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል። ድርጅቱ ማሽነሪዎቹን ባሉበት ሁኔታ ያስረክባል። ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115512238 ይደውሉ።

English
BH Trading and Manufacturing PLC intends to sell its used construction machinery through competitive bidding. The following machinery will be sold: 1) Anchor machine (2, China), 2) Compressor (2, China), 3) Wagon drill (2, China). Bidders may inspect the assets in person for 5 consecutive days from the date of this notice. Bidders must submit a bank payment order (CPO) of one-fourth (1/4) of the minimum bid price made in the name of BH Trading and Manufacturing PLC. Prices must clearly state whether they include 15% VAT; if not specified, the company will add 15% VAT for comparison. CPOs of unsuccessful bidders will be returned immediately. The winner must pay the remaining amount within 10 days; otherwise, the CPO amount will be forfeited and the tender canceled. Bidders must submit their sealed bids in a tender box at the company's head office, Meskel Adebabay, Finfinne Building, 2nd floor, within 10 consecutive days from the notice date until 9:00 AM. The winner will be notified by letter. VAT and other legally required payments are borne by the buyer. The company will deliver the machinery as-is. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part at any time. For more information, call 0115512238.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: የጨረታው ማነሻ ዋጋ 1/4 በሲፒኦ
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: ዋና መ/ቤት፣ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
አድራሻ · Contact
🏢 ቢ.ኤች የንግድና የማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
📞 0115512238
📍 መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →