ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት አቅራቢዎችን ይጋብዛል
Dereje and His Family Manufacturing Invites Catering/Cafeteria Service Providers for Employees
ስለ ጨረታው · About this tender
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ከማስታወቂያው የወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
የጨረታ ማስታወቂያ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠበስ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000 መዝጊያ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8:00 መክፈቻ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10:30 ሰነዶችን በPDF በኢሜይል ወይም በቴሌግራም መላክ ይቻላል። 📧 Email: [email protected] 📱 Telegram: @ramidtrading ለበለጠ መረጃ፡ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር 📍 አድራሻ: ገላን አንዶዴ ወረዳ 📞 ስልክ: +251 944 116 903
Bid Announcement Dereje and His Family Manufacturing PLC invites qualified and legal providers to offer food and beverage/cafeteria services for its employees. The bid remains open for ten consecutive days from the date of this announcement. Bid bond (CPO): 10,000 Birr Closing: Meskerem 15, 2019 E.C. at 8:00 PM Opening: Meskerem 15, 2019 E.C. at 10:30 PM Documents can be sent in PDF via email or Telegram. 📧 Email: [email protected] 📱 Telegram: @ramidtrading For more information: Dereje and His Family Manufacturing PLC 📍 Address: Gelan Andode Woreda 📞 Phone: +251 944 116 903
- 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: ብር 10,000
- 📥 ማስረከቢያ · Submit to: በኢሜይል ወይም በቴሌግራም ማስገባት ይቻላል
- 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-25
ምንጭ · Source
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.