BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አገልግሎት Services

ዳም ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት ብቃት ባለው የውጪ ኦዲተር ማሰራት ጨረታ

Dam Real Estate PLC Tender for External Audit Service for the 2018 EC Fiscal Year

Dam Real Estate Plc·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 3 Sept 2026

ዳም ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት ብቃት ባለው የውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል። በሕግ የተፈቀደላቸው እና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች እንዲሳተፉ ጥሪ ይቀርባል።

ዳም ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት ብቃት ባለው የውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በሕግ የተፈቀደላቸውና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ጥሪ ያቀርባል፡- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ለ2019 ዓ/ም ቅጂ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ቅጂ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ቅጂ፤ የታደሰ የኦዲት ሙያ ፈቃድ/ሰርተፍኬት ቅጂ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ቅጂ፤ በኦዲት ሙያ የመሥራት ሕጋዊ ብቃትና ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ፤ በተመሳሳይ የኦዲት ሥራ ላይ ያላቸውን የሥራ ልምድ የሚያረጋግጥ መረጃ (ካለ)፤ የኦዲት ሥራውን ለማከናወን የሚችሉበትን የፋይናንስ እና የሥራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ፕሮፖዛል ከዋጋ ጋር ማቅረብ። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ በኋላ ተብሎ በግልጽ ተለይቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች አስፈላጊ ሰነዶችን እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ የሚገኘው የኢኮኖሚክስ አሶሼሽን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ከ18/12/2018 ዓ/ም እስከ 29/12/2018 ዓ/ም ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 10፡00 ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ29/12/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 የሚዘጋ ሲሆን ዘግይቶ የሚገባ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

English
Dam Real Estate PLC seeks a qualified external auditor for the 2018 EC fiscal year audit report. Therefore, legally licensed auditors who meet the following criteria are invited to participate: Renewed business license for 2019 EC copy; Commercial registration certificate copy; Taxpayer Identification Number (TIN) certificate copy; Renewed audit profession license/certificate copy; Value Added Tax (VAT) registration certificate copy; Document proving legal competence and license to work in the audit profession; Information proving work experience in similar audit work (if any); Submit a proposal indicating financial and completion time capability to perform the audit work, along with the price. Bidders are expected to clearly separate their price before VAT and after VAT. Bidders can submit required documents and price in a sealed envelope to the company's head office, located at Addis Ababa, Lemi Kura Sub-city, Woreda 13, CMC Michael area, Economics Association Building, 4th Floor, Office No. 415, within 10 consecutive working days from 18/12/2018 EC to 29/12/2018 EC, from 2:30 AM to 10:00 AM. The tender will close on 29/12/2018 EC at 10:00 AM; late bids will not be accepted.
ዝርዝሮች · Details
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: የኢኮኖሚክስ አሶሼሽን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415, ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ, ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13, አዲስ አበባ
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-08-23
አድራሻ · Contact
🏢 Dam Real Estate Plc
📞 0923 08 09 00 / 0995 55 92 89

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →