BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

የሰራተኞች መታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው በግልጽ ጨረታ ማሰራት

Production of Employee ID Badges with Holders via Open Bid

Commercial Nominees PLC·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 1 Oct 2026

ስለ ጨረታው · About this tender

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞቹ የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ማሰራት ሲፈልግ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ተፈልጓል። በዚህም ሰራተኞች የመታወቂያ ባጅ ከነማንጠልጠያው መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት የመሳሰሉትን የቴክኒክ ሰነዶች በተለየ የታሸገ ፖስታ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶኩመንት በተለየ ሁለተኛ የታሸገ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል። የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል። ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
Commercial Nominees PLC wishes to produce employee ID badges with holders through competitive bidding. It seeks to select, through an open national tender, organizations capable of producing employee ID badges with holders. Bidders are invited to submit technical documents — renewed business license, a letter confirming eligibility to participate in the bid, evidence of registration in the suppliers list, VAT, registration certificate, and similar — in a separate sealed envelope, and the financial document in a second separate sealed envelope. The bid document can be obtained from the Purchasing Department, 5th floor of the company's head office building, located behind Denbel Market Center on Bole Road, upon payment of ETB 100.00, Monday to Friday (2:00–6:00 in the morning and 7:00–11:00 in the afternoon) and Saturday morning half-day. A bid bond of ETB 100,000.00 (one hundred thousand birr) in the form of a bank-certified CPO or an unconditional bank guarantee must be submitted together with the bid document. Bidders may submit their bid documents in the bid box prepared at the above address during working hours until Meskerem 21, 2019 E.C. at 4:00 in the morning. The bid will be opened on the same day at 4:30 in the morning in the company's meeting hall in the presence of bidders or their legal representatives. A bidder who fails to meet the above requirements will be excluded from the competition without further notice. The company reserves the right to cancel the bid partially or entirely.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: ETB 100,000.00 (CPO or unconditional bank guarantee)
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: ETB 100.00
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Commercial Nominees PLC head office, 5th floor, Purchasing Department, behind Denbel Market Center, Bole Road, Addis Ababa
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-10-01
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed business license, letter confirming eligibility to participate, evidence of registration in suppliers list, VAT, registration certificate
አድራሻ · Contact
🏢 Commercial Nominees PLC
📞 011-1-569992
📍 Bole Road, behind Denbel Market Center, head office building 5th floor, Addis Ababa, Ethiopia

ምንጭ · Source

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →