BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብሎክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር የአፓርትመንት መግቢያ በሮች፣ ቡዞች፣ የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ ግዢ

C.M.C Sunshine No 2 Village, Blocks 49-114, Homeowners Association: Procurement of Apartment Entrance Doors, Buzzers, Guard Houses, Wire Fen

Cmc Sunshine No 2 Village·📍 Ethiopia
🗓 ማብቂያ፡ ሰነዱን ይመልከቱ · See document

የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብሎክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር የአፓርትመንቱን መግቢያ በሮች፣ ቡዞች፣ የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ በጥራት እና በተገቢው የቴክኒክ መስፈርት ብቁ ለሆኑ አቅራቢዎች ጨረታ ይፋ አድርጓል።

EN · The C.M.C Sunshine No 2 Village, Blocks 49-114, Homeowners Association has announced a tender for the supply of apartment entrance doors, buzzers, guard houses, wire fence and billboards, to be delivered with quality and in accordance with appropriate technical specifications.

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →