BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አቅርቦት Supply

የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ያገለገሉ ጐማዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች፣ ባትሪዎች፣ ብረታብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐ የመጣባቸው ኘላስቲኮች እና የቢሮ መገልገያዎች ሽያጭ

Sale of Used Tires, Empty Barrels, Cans, Batteries, Metals, Packing Plastics and Various Office Supplies by Agricultural Machinery Supply Se

ኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ·📍 Ethiopia
🗓 ማብቂያ፡ ሰነዱን ይመልከቱ · See document

ኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ያገለገሉ ጐማዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች፣ ባትሪዎች፣ ብረታብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐ የመጣባቸው ኘላስቲኮች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ ያገለገሉ ጐማዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች፣ ባትሪዎች፣ ብረታብረቶች፣ ዕቃ ታሽጐ የመጣባቸው ኘላስቲኮች እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይካሄዳል። ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ በኮርፖሬሽኑ ስም ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የመግዣ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ብቻ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነዱ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ቢሮ ቁጥር G2 ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ቢሮ ቁጥር G2 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 ይከፈታል። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
The Ethiopian Agricultural Works Corporation, Agricultural Machinery Supply Sector, invites bids for the sale of used tires, empty barrels, cans, batteries, metals, packing plastics, and various office supplies through an open tender. Bidders can purchase the tender document by paying a non-refundable 200 Birr at the corporation's cashier. The tender document sale will be conducted for 10 consecutive working days from the date the notice is published in the newspaper. Bidders must submit a bid security of 10% of the total price in the form of a bank-confirmed CPO in the name of the Corporation along with the tender document. Bidders must fill in the price offer form for each item including VAT and submit it. The tender document must be submitted in a sealed envelope to the tender box at office number G2. The tender will be closed and opened at 4:00 and 4:15 in the morning respectively on the 11th working day at office number G2 in the presence of bidders or their legal representatives. The Corporation reserves the right to cancel the tender partially or in full if it finds a better option.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 10% of total price in bank-confirmed CPO
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 200 Birr (non-refundable)
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Tender box, Office No. G2, Agricultural Machinery Supply Sector
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 11th working day from newspaper notice, at 4:00 AM close, 4:15 AM open
አድራሻ · Contact
🏢 ኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ
📞 0983310199 / 0912150832
📍 አዲስ አባ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 06፣ ደብረዘይት መንገድ ከፋፋ የምግብ አክሲዮን ማኅበር በስተጀርባ

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →