ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Berhanena Selam Printing Enterprise Wants to Sell Various Assets by Auction
ድርጅቱ በኅትመት የተበላሹ ጋዜጦች፣ ፕሬስ ላይን በርሜሎች፣ የቀለም ቆርቆሮዎች፣ የሃዩንዳይ እና ቶዮታ መኪኖች፣ ጐማዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ የቢሮ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና ሌሎችንም በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ አገልግሎት የሰጡ ሃዩንዳይ እና ቶዮታ አወቶሞቢል መኪኖች፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጠ ቶነር፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የፎርክሊፍት ጐማዎች፣ ጐልድ ፎይል፣ የቀለም ባልዲ፣ አገልግሎት የሰጠ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው። የጨረታ ሰነዱን ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ብር 300 በመክፈል መግዛት እና ንብረቶቹን ማየት ይቻላል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ እና ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:30 ሰዓት ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Berhanena Selam Printing Enterprise wants to sell by auction damaged newspapers, press line barrels, large and small ink cans, used Hyundai and Toyota automobiles, used tires, burnt oil, used chairs and tables, shelves, used toner, forklift tires of various sizes, gold foil, ink buckets, and used computers and printers in their current condition. Bidders must have a valid and renewed business license and have paid current taxes. The tender document can be purchased for a non-refundable fee of 300 Birr for 10 consecutive days from the date of the announcement at the Marketing and Sales Directorate office located in the main compound, where assets can also be inspected. Bidders must provide a bid bond and submit their price in a sealed envelope in the designated box. The bid will be closed on the 11th day from the announcement at 4:00 AM and opened the same day at 4:30 AM in the presence of bidders or their legal representatives. The enterprise reserves the right to cancel the bid partially or entirely.
- 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 300 ETB
- ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Valid and renewed business license and paid current taxes
ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)
🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ
Get tenders like this the moment they publish.