BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
ሽያጭ ጨረታ Disposal auction

አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሎ 2 (ሁለት) ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Al-Sam Group invites bids for the sale of 2 (two) used vehicles in their current condition.

Al-Sam Group·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 24 Sept 2026

ስለ ጨረታው · About this tender

አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሎ 2 (ሁለት) ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር 500.00 መግዛት እና ተሸከርካሪዎቹን በሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ቅጥር ግቢ መመልከት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሎ 2 (ሁለት) ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሸከርካሪዎቹን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከኘሮፐርቲና ፋሲሊቲ መምሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ቅጥር ግቢ ኘሮፐርቲና ፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ ፊት ለፊት በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የተሸከርካሪዎቹን ይዞታ በማየት የሚሰጡትን ዋጋ በቁጥርና በፊደል መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም በፊደልና በቁጥር የተጻፈው ዋጋ ልዩነት የሚኖረው ከሆነ መ/ቤቱ ትልቁን ዋጋ በመያዝ ጨረታውን ያወዳድራል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን (15%) ጨምሮ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከ03/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ቅጥር ግቢ ኘሮፐርቲና ፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ በመሄድ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ቢሮ ፊት ለፊት ይከፈታል፡፡ ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት የለውም፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 20% (ሃያ መቶኛ) CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ CPO ከጨረታ ሠነድ ጋር በፖስታ ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ሙሉ በሙሉ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን ከሚገዙበት ዋጋ ጋር ይታሰባል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ከጨረታው በኃላ ያሉትን የስም ማዘዋወሪያ ወጪዎች ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል፡፡ አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በሶስት (3) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረታቸውን አለባቸው፡፡ ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባያው ገቢ ይደረጋል፡፡ ማንኛውም የመንግስት ዕዳ ቢኖር ሻጭ ይከፍላል፡፡ ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

English
Bid No. ጨ002/18 Al-Sam Group invites bids for the sale of 2 (two) used vehicles in their current condition. Bidders who wish to inspect the vehicles can purchase the bid document for a non-refundable 500.00 Birr (five hundred Birr) from the Property and Facility Department. The vehicles can be inspected at the Mexico Al-Sam Chelelek compound, Property and Facility Department office, during working hours for 10 (ten) consecutive working days from the date of this advertisement. Bidders must write their offered price in both figures and words after inspecting the vehicles. However, if there is a discrepancy between the price written in words and figures, the office will accept the higher price and evaluate the bid accordingly. Bidders must fill out the bid document, including the purchase price plus VAT (15%), on the bid price submission form and submit it in a sealed envelope to the Mexico Al-Sam Chelelek compound, Property and Facility Department office, within 10 (ten) consecutive working days from the date this advertisement is published in the Reporter newspaper, starting from 03/01/2019 E.C., by depositing it in the bid box prepared for this purpose. The bid will be closed on Meskerem 14, 2019 E.C. at 4:00 AM and opened at 4:30 AM in the presence of bidders or their legal representatives at the Mexico Al-Sam Chelelek office. Offering a price after other bidders have submitted their prices is not acceptable. Bidders must deposit 20% (twenty percent) of their bid price as a CPO. The CPO must be submitted together with the bid document in a sealed envelope. The money held as bid security will be fully refunded to unsuccessful bidders, but for successful bidders, it will be considered as part of the purchase price. The winning bidder will fully cover the transfer costs after the bid. Winners must pay and collect their property within three (3) consecutive working days from the date the bid result is announced. If they fail to collect, the bid result will be canceled and the money deposited as bid security will be forfeited to the seller. Any government debt, if any, will be paid by the seller. The company reserves the right to cancel the bid in whole or in part if it finds a better option.
ዝርዝሮች · Details
  • 💰 የጨረታ ማስከበሪያ · Bid bond: 20% CPO
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 500.00 Birr
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Mexico Al-Sam Chelelek compound, Property and Facility Department office
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-13
አድራሻ · Contact
🏢 Al-Sam Group
📍 Mexico Al-Sam Chelelek compound

ምንጭ · Source

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →