BinaSmart ዜና 💼 Own a company?
አገልግሎት Services

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ/ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት

Addis Ababa Abattoirs Enterprise Invites Open Tender for Rental of Shops/Containers for Sale of Vegetables, Fruits, Chicken, Eggs and Fish f

Addis Ababa Abattoirs Enterprise·📍 Ethiopia
🗓 Deadline: 15 Sept 2026

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚውል ሱቅ/ኮንቴነር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ/ኮንቴነር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራች በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት። የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ይሆናል። የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ። የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት። ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

English
The Addis Ababa Abattoirs Enterprise invites open tender for renting shops/containers exclusively for the sale of vegetables, fruits, chicken, eggs and fish for the 2019 budget year. Any bidder must attach a copy of a renewed trade license and tax clearance certificate for the current year. The bid bond shall be as specified in the tender document. The prepared tender document can be obtained by paying a non-refundable fee of ETB 300.00 from Marketing Process Office No. 2. The bid document containing price and other information must be submitted in a sealed envelope before the closing time in the designated tender box. The tender will be closed on Meskerem 05, 2019 at 10:00 AM and opened on the same day at 10:30 AM in the presence of bidders or their legal representatives at the enterprise's meeting hall. The enterprise reserves the right to cancel the tender in whole or in part if a better option is found.
ዝርዝሮች · Details
  • 📄 የሰነድ ዋጋ · Document price: 300.00 ETB
  • 📥 ማስረከቢያ · Submit to: Marketing Process Office No. 2
  • 📅 መከፈቻ · Opening: 2026-09-15 10:30
  • ✅ ብቁ ተጫራች · Eligibility: Renewed trade license and tax clearance certificate
አድራሻ · Contact
🏢 Addis Ababa Abattoirs Enterprise
📞 8868/0114163978

ምንጭ · Source: Public tender notice (via Reporter Tenders)

🔔 ተመሳሳይ ጨረታዎችን በWhatsApp ይቀበሉ

Get tenders like this the moment they publish.

Subscribe →