የፋይናንስ ክፍል ሀላፊ
Company Snapshot Ethiopian Women’s Federation (EWF) is a national organization established in 2008, committed to empowering women and promoting their active participation in all aspects of society. The Federation operates through a decentralized structure with regional and local
Company Snapshot
Ethiopian Women’s Federation (EWF) is a national organization established in 2008, committed to empowering women and promoting their active participation in all aspects of society. The Federation operates through a decentralized structure with regional and local associations across Ethiopia, ensuring grassroots engagement and advocacy. EWF focuses on advancing women’s rights, strengthening social justice, and promoting inclusive democratic governance, making a significant contribution to national development and gender equality.
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: 6/ስድስት/ አመት ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ
Relevant Experience: 3 አመትና ከዚያ በላይ በሃላፊነት የሰሩ እንዲሁም በፒችትሪ ሶፍትዌር በመስራት ልምድ ያለው
Education & Certifications
Educational Requirements: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፤በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት ዝግጅቶች ማቅረብ የሚችሉ
Certifications: IPSAS እና IFRS ስልጠና የወሰዱ ቢሆን ይመረጣል
Additional Information
- Salary: በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት
- Work Location: አዲስ አበባ
- Contract Type: በቋሚነት
- Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከዚህ በላይ በተመለከተዉ የስራ መደብ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ለኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን የሰ/ሀብት ልማትና ጠ/አገልግሎት ክፍል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል ወይም በተወካይ በማቅረብ መመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ አድራሻ፡- አፍሪካ ህብረት አጠገብ ካለው የአ/አበባ ከተማ አስተዳር ገቢዎች ቢሮ ጎን ካለው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ህንጻ 2ኛ ወለል ላይ የሰ/ሀብት ልማትና ጠ/አገልግሎት ክፍል ቢሮ ቁጥር R-2/07 ይገኛል
In-Person Application Location: አፍሪካ ህብረት አጠገብ ካለው የአ/አበባ ከተማ አስተዳር ገቢዎች ቢሮ ጎን ካለው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ህንጻ 2ኛ ወለል ላይ የሰ/ሀብት ልማትና ጠ/አገልግሎት ክፍል ቢሮ ቁጥር R-2/07 ይገኛል
Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት
Important Application Notice: ፈተናዉ የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በዉስጥ ማስታወቂያና በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 251-11-558-2112/011-557-3454 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
We encourage you to reach out with any questions.
Primary Office Location: አፍሪካ ህብረት አጠገብ ካለው የአ/አበባ ከተማ አስተዳር ገቢዎች ቢሮ ጎን ካለው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ህንጻ 2ኛ ወለል ላይ የሰ/ሀብት ልማትና ጠ/አገልግሎት ክፍል ቢሮ ቁጥር R-2/07 ይገኛል
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · ማመልከትዎ በፊት ከቀጣሪው ያረጋግጡ።