የኦዲት ስራ
What You’ll Do Key Responsibilities: Task Breakdown : የተቋሙን እና እህት ድርጅቶች የዕለት ተዕለት ትክክለኝነት ሂሰብ ስራ በተወሰነ ጊዜ እየተገኙ ማረጋገጥ IFRS ሲስተም ከተቋሙ የሂሳብ ባለሙያ ጋር በመሆን መዘርጋት የአአ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት የሚያወጣውን አዲስም ሆነ ነባር ማሻሸያ መመሪያ እና ደንቦች እየተከታተለ ተግባራዊ እንዲደረግ ማድረግ የተቋሙን እና እህት ኩባንያዎች አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት
What You’ll Do
Key Responsibilities:
Task Breakdown:
- የተቋሙን እና እህት ድርጅቶች የዕለት ተዕለት ትክክለኝነት ሂሰብ ስራ በተወሰነ ጊዜ እየተገኙ ማረጋገጥ
- IFRS ሲስተም ከተቋሙ የሂሳብ ባለሙያ ጋር በመሆን መዘርጋት
- የአአ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት የሚያወጣውን አዲስም ሆነ ነባር ማሻሸያ መመሪያ እና ደንቦች እየተከታተለ ተግባራዊ እንዲደረግ ማድረግ
- የተቋሙን እና እህት ኩባንያዎች አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት እንዲሰራ በመከታተል ትክክለኝነቱን በማረጋገጥ ለገቢዎችእና ለሚመለከታቸው ቦርድና መሰል የበላይ አመራሮች ሪፖርት ማድረግ
- አመታዊም ሆነ በገቢዎች ኦዲት በሚደረጉ የሂሳብ ሪፖርቶች ላይ በመገኘት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ መስጠት
- አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ላይ በኦዲት ድርጅቱ እንዲዘጋጅ ማድረግ
- እንዳስፈላጊነቱ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙ የተቋሙንም ሆነ የእህት ድርጅቶች ሂሳብ መከታተል
- ሌሎች ከኦዲት ስራዎች ጋር የተያያዙ ሂሳብ ነክ ስራዎች በትክክል መሰራታቸውን መከታተል
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience: የኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያላቸው
Relevant Experience: በIFRS ስልጠና የወሰደና ትግበራ ላይ ልምድ ያለው
Education & Certifications
Educational Requirements:
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በሙያብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
- የዘመኑንግብር ከፍለው በ2019 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
Certifications: የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው
Application Instructions
How to Apply: ተወዳደሪዎች ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች መሰረት በማድረግ ወርሀዊ የሚያስከፍሉትን በፋይናንሺያል ፕሮፖዛል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻው በመለየት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
In-Person Application Location: ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ገባ ብሎ ክቡር ኮሌጅ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ
Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
Important Application Notice: ተቋሙ ስራውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact:
Phone Number: 09-35-40-13-04/09-30-49-14-35
ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · Confirm with the employer before applying.