BinaSmart ሥራ 💼 Own a company?
አማርኛ BeteSeb Academy

የኦዲት ስራ

What You’ll Do Key Responsibilities: Task Breakdown : የተቋሙን እና እህት ድርጅቶች የዕለት ተዕለት ትክክለኝነት ሂሰብ ስራ በተወሰነ ጊዜ እየተገኙ ማረጋገጥ IFRS ሲስተም ከተቋሙ የሂሳብ ባለሙያ ጋር በመሆን መዘርጋት የአአ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት የሚያወጣውን አዲስም ሆነ ነባር ማሻሸያ መመሪያ እና ደንቦች እየተከታተለ ተግባራዊ እንዲደረግ ማድረግ የተቋሙን እና እህት ኩባንያዎች አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት

📍 Addis Ababa🏷 Accounting & Finance💼 Full time 🗓 1 Oct 2026 · 10 days left

What You’ll Do

Key Responsibilities:

Task Breakdown:

  • የተቋሙን እና እህት ድርጅቶች የዕለት ተዕለት ትክክለኝነት ሂሰብ ስራ በተወሰነ ጊዜ እየተገኙ ማረጋገጥ
  • IFRS ሲስተም ከተቋሙ የሂሳብ ባለሙያ ጋር በመሆን መዘርጋት
  • የአአ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት የሚያወጣውን አዲስም ሆነ ነባር ማሻሸያ መመሪያ እና ደንቦች እየተከታተለ ተግባራዊ እንዲደረግ ማድረግ
  • የተቋሙን እና እህት ኩባንያዎች አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት እንዲሰራ በመከታተል ትክክለኝነቱን በማረጋገጥ ለገቢዎችእና ለሚመለከታቸው ቦርድና መሰል የበላይ አመራሮች ሪፖርት ማድረግ
  • አመታዊም ሆነ በገቢዎች ኦዲት በሚደረጉ የሂሳብ ሪፖርቶች ላይ በመገኘት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ መስጠት
  • አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ላይ በኦዲት ድርጅቱ እንዲዘጋጅ ማድረግ
  • እንዳስፈላጊነቱ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙ የተቋሙንም ሆነ የእህት ድርጅቶች ሂሳብ መከታተል
  • ሌሎች ከኦዲት ስራዎች ጋር የተያያዙ ሂሳብ ነክ ስራዎች በትክክል መሰራታቸውን መከታተል

What We’re Looking For

Experience:

Years of Experience: የኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያላቸው

Relevant Experience: በIFRS ስልጠና የወሰደና ትግበራ ላይ ልምድ ያለው

Education & Certifications

Educational Requirements:

  • የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በሙያብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
  • የዘመኑንግብር ከፍለው በ2019 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ

Certifications: የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው

Application Instructions

How to Apply: ተወዳደሪዎች ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች መሰረት በማድረግ ወርሀዊ የሚያስከፍሉትን በፋይናንሺያል ፕሮፖዛል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻው በመለየት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

In-Person Application Location: ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ገባ ብሎ ክቡር ኮሌጅ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ

Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት

Important Application Notice: ተቋሙ ስራውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Contact Us

For inquiries regarding this position, please contact:

Phone Number: 09-35-40-13-04/09-30-49-14-35

📨 Apply here

Send your CV here — we pass it to this employer.

BeteSeb Academy BeteSeb Academy
📍 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ገባ ብሎ ክቡር ኮሌጅ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ
The exact office location is not confirmed yet — call before travelling.
See every vacancy from this employer →

ምንጭ · Source: Ethiopian Reporter Jobs · Confirm with the employer before applying.

More from BeteSeb Academy

English Teacher

📍 Addis Ababa🗓 5 Aug 2026

Mathematics Teacher

📍 Addis Ababa🗓 5 Aug 2026

Physics Teacher

📍 Addis Ababa🗓 5 Aug 2026

Biology Teacher

📍 Addis Ababa🗓 5 Aug 2026

Afan Oromo Teacher

📍 Addis Ababa🗓 5 Aug 2026